[ .... ] ፩
እግዚአብሔር ሆይ ፥ ባክህ ተለመነኝ
ምህረትን የሻተ ፥ ተሳሳች እኔ ነኝ
እንደ ''የጦስ ዶሮ" ፥ ነፍሴ ተለክፋለች
በመኻሉ እድሜ ፥ ለራሴው ከፍታለች፤
ዝም አትበለኝ በቃ ...
በአንተ ወድቄ ፥ ለሌለው አልቁም
ለእግረኛው ልቤ ፥ አሳቹን አልጠቁም
ብቻዬን አልፍጠን ፥ አስቁመኝ አንዳንዴ
አንተን አላድርግህ ፥ የእግረ መንገዴ
ከሚያጋረን ልሁን ፥ ከሚያዋስነኝ
ኩታዬን ልግጠመው ፥ ላንተ አስወስነኝ፤
እንደውም 2×
እኔ ልሙትና ፥ ይብቀል ያንተ ሰርዶ
እዝን አነሳለሁ ፥ በሥጋዬ መርዶ
ለ'ብለ'ብ አልውደድ ፥ አልሁን ግለ'ኛ
ርሃብ ማስታገሻ ፥ አትስጠኝ አፍለኛ
ከሰማይ መግበኝ ፥ ከእለት እንጀራው
ከእኔ ይሰፋል ፥ አንተ ምትጋግረው፤
https://t.me/balamberas87
@kinezrfia
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
@gitim_alem @gitim_alem
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
እግዚአብሔር ሆይ ፥ ባክህ ተለመነኝ
ምህረትን የሻተ ፥ ተሳሳች እኔ ነኝ
እንደ ''የጦስ ዶሮ" ፥ ነፍሴ ተለክፋለች
በመኻሉ እድሜ ፥ ለራሴው ከፍታለች፤
ዝም አትበለኝ በቃ ...
በአንተ ወድቄ ፥ ለሌለው አልቁም
ለእግረኛው ልቤ ፥ አሳቹን አልጠቁም
ብቻዬን አልፍጠን ፥ አስቁመኝ አንዳንዴ
አንተን አላድርግህ ፥ የእግረ መንገዴ
ከሚያጋረን ልሁን ፥ ከሚያዋስነኝ
ኩታዬን ልግጠመው ፥ ላንተ አስወስነኝ፤
እንደውም 2×
እኔ ልሙትና ፥ ይብቀል ያንተ ሰርዶ
እዝን አነሳለሁ ፥ በሥጋዬ መርዶ
ለ'ብለ'ብ አልውደድ ፥ አልሁን ግለ'ኛ
ርሃብ ማስታገሻ ፥ አትስጠኝ አፍለኛ
ከሰማይ መግበኝ ፥ ከእለት እንጀራው
ከእኔ ይሰፋል ፥ አንተ ምትጋግረው፤
https://t.me/balamberas87
@kinezrfia
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
@gitim_alem @gitim_alem
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8