Репост из: Неизвестно
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📚 17ቀን ብቻ ቀረው
#መስከረም_13_ይመረቃል
#ክርስቲያኑ_ማስታወሻ
የተለያዩ አጫጭር ወጎችን የያዘው እና በተለያየ የአተራረክ ስልት የቀረበው ይህ መፅሀፍ ካሉኝ ስራዎች በሙሉ በኩር በመሆን መስከረም 13 ለህዝብ ይቀርባል። ከሱ በመቀጠል የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን በእግዚአብሔር እርዳታ ወደ እናንተ የማቀርብ ሲሆን ለዚህ ቀን እንድደርስ ያበረታታቹኝ ከጎኔ ሆናቹ የመከራቹኝ በሙሉ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ እነሆ ከታላቅ ምስጋና እና አክብሮት ጋር ጥሪዬ ይድረሳቹ።
ጳጉሜ 2/2015