Hello everyone
ባለፈው ለቢራ አክቲቬሽን የተመዘገባችሁ ሞዴሎች የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ ቢሮ እንድ ትመጡ እና ዉል እንድትፈፅሙ እያሳሰብን ሌሎች በዚህ ስራ መሳተፍ ምትፈልጉ ካላችሁ በተጠቀሰው እለት መምጣት የምትችሉ መሆኑን አንገልፃለን!!
አድራሻ: ቦሌ መድኃንያለም ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ ባቲ ኮምፕለክስ 2ኛ ፎቅ Noah Marketing and Promotion.
ለበለጠ መረጃ
@Noahbrown t.g channel lay or 0911300151.