አዲስ ሙሐደራ
↪️ ርእስ፦
«የተውሒድ ዳዕዋ ኬት ወዴት?»
➲ የተዳሰሱ ነጥቦች:—
✅ ቁርኣንና ሐዲስን ትቶ ለሰዎች አመለካከት መወገን የሙሽሪኩል ዐረብ ፈለግ ነው።
☑️ የሀገራችን የተውሒድ ዳዕዋ ከ20 አመታት በፊት የነበረበት ሁኔታ
✅ የኢኽዋን አስተሳሰብ ወደ ሀገራችን እንዴትና በማን አማካኝነት እንደገባ
☑️ የኢኽዋን አስተሳሰብ በተውሒድ ዳዕዋ ላይ ያሳደረው ተፅኖ
✅ የናጂያ ኢስላማዊ ማህበር አመሰራረት
☑️ የኢብኑ መስዑድ አመራሮች እንዴት በኢኽዋን መረብ እንደወደቁ
✅ የኢኽዋንና ሱፍዮች አንድነት
☑️ የናጂያ አመራሮችና ዱዓቶች የነበራቸው አቋም
✅ የመርከዙ ሰዎች የመንሸራተት ሚስጢር
☑️ የመርከዙ ሰዎች ከሱፍይና አሕባሽ እንዲሁም ኢኽዋን ጋር መደመር
✅ የነኢብኑ ሙነወር በመርከዙ ሰዎች ላይ የነበራቸው አቋም
☑️ የነኢብኑ ሙነወር መንሸራተት እና ሌሎችም
🗓 ሰኔ 10/2015
🕌 ቡታጀራ ኹለፋኡ ራሺዲን መስጂድ የተደረገ ዳዕዋ
https://t.me/bahruteka/3679