ibrahim hayerdin Abu Hiba


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


🌷عقيدتنا الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة

『 خذ ماشئت دون استئذان』

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አንድ ሰው ኡዱህያ ሲያርድ የሚለው ዚክር

ኢብኑ ኢሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:–

"ቢስሚላህ፣አላሁ አክበር አላሁመ ሀዛ ሚንክ ወለከ አላሁመ ሀዚሂ ዐኒ ወዐን አህል በይቲ"

🗞አልፈታዋ


በአንድ ከተማ ውስጥ የዒድ ሰላት ብዙ ቦታ መሰገድ?

ሸኽ ኢብኑ ዑሠይሚን:-

ሁኔታዎች አስገድደው ከሆነ ችግር የለውም ልክ በጁሙዐ ሰላትም ሁኔታዎች ካስገደዱ ችግር እንደሌለው።

🟤🟤መጅሙዑል ፈታዋ (16/ 224) .


Репост из: ||የቁርዓን ሀለቃ ቂራዓት ሴንተር||
🎉🎉🎉 የቻናላችን ተከታታዮችና፤ቤተሰቦች 🎁🎁🎁እንኳን ለዒድ አልአድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🎁🎁🎁

🎈🎈🎈تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال


ሸይኽ ኢብነ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:–

▶️"አንድ ሙስሊም በኢድ እለት ደስታውን ማንፀባረቅና መግለፅ እንዲሁም
ካሉት ልብሶች ውስጥ ያማረውንና ጥሩ የሆነውን ልብስ መልበስ ፣ ካለው አዲስ ልብስ መግዛት፣ ከሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ የሚጠበቅ ልዩና ተቀዳሚ ተግባር ነው።"

🎙ካሴት ኑሩን አለደርብ ቁጥር(75)
📍📍

@ibrahim_hayerdin13


♻️የዒድ ሰላት ወቅቱ የቱ ነው?

ሸኽ ኢብኑ ዑሰይሚን:-

የዒድ ሰላት ወቅት ፀሀይ ከመውጫዋ ሜትር ያህል ከፍ ካለችበት ሰአት አንስቶ እስከ እኩለ ቀን ድረስ ይቻላል።

የአድሀን ሰላት ማፍጠን እና የፊጥርን ደግሞ ማዘግየት ሱና ከመሆኑ ጋር!

ከነብዩ ﷺ እንደተላለፈው እሳቸው የአድሀን ሰላት ፀሀይ የሜትር ያህል ከፍ ስትል ይሰግዱ እንደነበርና የፊጥርን ደግሞ ሁለት ሜትር ያህል ከፍ ስትል እንደሚሰግዱ ተዘግቧል።

🔖📕መጅሙዑል ፈታዋ (16-229) .


የኡዱሒያን እርድ የሚመለከቱ ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች
ኡዱሒያህ ማለት በዒደልአድሓ ቀን ወደ አላህ ለመቃረብ ታስቦ የሚታረድ እርድ ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በተግባር ፈፅመውታል፡፡ መዲና ላይ አስር አመት ሲኖሩም ኡዱሒያን ያርዱ ነበር፡፡ (ሚሽካት፡ 1475) እንዲፈፀምም አዘዋል፡፡ ስለዚህ አቅም ያለው ሰው ሊፈፅመው ይገባል ማለት ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “አቅሙ እያለው ኡዱሒያን ያላረደ ሰው መስገጃችንን እንዳይቀርብ” ብለዋል፡፡ (ከኡሑዲያህ ጋር የተያያዙ እጅግ አስፈላጊ ነገሮች፡-
የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት
1. የሚታረደው እንስሳ ከሚከተሉት የእንስሳት አይነቶች ብቻ መሆን አለበት፡- በግ፣ ፍየል፣ ከብት እና ግመል፡፡
2. ከነዚህ እንስሳቶች የትኛውን ማረድ ነው የሚበልጠው? በቅደም-ተከተል 1ኛ/ ግመል፣ 2ኛ/ ከብት፣ 3ኛ/ በግ 4ኛ/ ፍየል 5ኛ/ ግመል በጋራ 6ኛ/ ከብት በጋራ ማረድ (ፈትዋ ለጅነድዳኢማህ) (ኢብኑ ዑሠይሚን፡ አሕካሙልኡዱሒያ ወዘካት) ከብትና ግመልን በጋራ ማረድ የፈለገ አንዱ ለ7 ሰው ነው መሆን ያለበት፡፡ ፍየልና በግ ለጋራ ማራድ አይቻልም፡፡
3. የሚታረደው እንስሳ እድሜው የደረሰ መሆን አለበት፡፡ በግ 6 ወር፣ ፍየል 1 አመት፣ ከብት 2 አመት፣ ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላው መሆን አለበት፡፡
4. የሚታረደው እንስሳ እውር፤ በሽተኛ፤ አንካሳ፤ በጣም ያረጀ፣ አብዛሃኛው ወይም ግማሽና ከዚያ በላይ የሆነ ጆሮው፣ ጅራቱ፣ ላቱ፣ ቀንዱ፣ የተቆረጠ ወይም የተሰበረ መሆን የለበትም፡፡
5. የሚታረደው እንስሳ ህጋዊ በሆነ መልኩ የራስ ንብረት መሆን አለበት፡፡ (የተሰረቀ፣ የተነጠቀ፣ የተጭበረበረ ..መሆን የለበትም)
6. የሚታረደው የግድ በተገደበው ጊዜ መሆን አለበት፡፡ እሱም ከዒድ ሶላት በኋላ እስከ ዙልሒጃ 13 ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም (ዒድ) ከመሰገዱ በፊት ያረደ በሷ ቦታ (እርዱን) ይድገም፡፡ ያላረደ ይረድ” ይላሉ፡፡ (ቡኻሪ)
7. ያለምንም ልዩነት ከሁለቱም ፆታ ከወንድም ከሴትም ለኡዱሒያ ማረድ ይፈቀዳል፡፡ (ኢብኑ ባዝ፣ ፈታዋ ኑሩን ዐለደርብ፡ ካሴት ቁ. 72)
8. ቆዳውንም ይሁን የትኛውንም ክፍሉን መሸጥ አይፈቀድም፡፡ ለአራጁ የሚከፈለውም ከኡዱሒያው ቆዳ ወይም ሌላ ክፍሉ መሆን የለበትም፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የኡዱሒያውን ቆዳ የሸጠ ኡዱሒያ የለውም!!” ብለዋል፡፡ (ሶሒሑልጃሚዕ፡ 2/1055) ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “ከኡዱሒያው ስጋ፣ ሞራ፣ ቆዳ፣ ወይም ሌላ ነገር መሸረጥ ክልክል ነው፡፡ ምክኒያቱም ለአላህ ያወጣው ገንዘብ ስለሆነ ልክ እንደ ሰደቃ መመለስ አይቻልም፡፡ (ፈታዋ ኢብኑ ዑሠይሚን፡ 25/162) ባይሆን ስጦታ የተሰጠው ሰው ቢሸጥ ምንም ችግር የለበትም፡፡
9. ስጋው ምን ይደረጋል? በእለቱ ከቤት ይበላል፤ ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለምስኪን ይሰድቃል ወይም ስጦታ ይሰጣል፣ ቀሪ ከኖረ ያስቀምጣል፡፡ ስጦታ የተሰጠው ሰው ግን መሸጥን ጨምሮ ሐላል በሆነ መልኩ ለፈለገው አገልግሎት ማዋል ይችላል፡፡
10. ኡዱሒያውን እራሱ ባለቤቱ ቢያርድ በላጭ ነው፡፡ ካልቻለ ወይም ካልተመቸው ግን ሰው መወከል ይችላል፡፡
ከተለያዩ ፈትዋዎች የተሰበሰበ ነው፡፡
(ኢብኑ ሙነወር)




1988_ƒÚÛÒóþº_ƒÚ¡Ñ´Ñ_Òáº_ƒÚ½ÚƒÛ_áÙ_á®ñ½.pdf
5.8Мб
ኪታቡ ለሌላቹ👆
የኪታቡ ፒዲኤፍ

አልሙዕተቀዱ አስ‘ሰሒሁ አልዋጂቡ
አላኩሊ ሙስሊሚን ኢዕቲቃዱህ


♻️ክፍል0⃣1⃣
በትምህርቱ የተዳሰሱ ነጥቦች

🖲ስለሸይኽ አብዱሰላም በርጀስ ሸይኽ ፈውዛን
የተናገሩት(ተቅዲም)


🖲የሰለፎችን መንገድ መከተል
ግዴታ ስለመሆኑ።


🖲አህሉሱናህ ወልጀማዓ እንደሌሎቹ
አንጃዎች የተበታተኑ አለመሆናቸው።

🖲 አህሉሱናህ ኢስላም፣ሱና ወይም ወደነዚህ ያመላከቱ ስያሜዎች እንጂ ሌላ
ስያሜ የሌላቸው ናቸው።

t.me/ibrahim_hayerdin13


🔎አዲስ የኪታብ ቂርኣት


المُعْتَقَدُ الصَّحِيـحُ الوَاجِبُ على كُلِ مُسلمٍ اِعْتِقَادُه

✍ لِفَضِيلِةِ الشَّيخِ د. عَبْدِالسَّلَامِ بْنِ بَرْجَسِ

📚 #አልሙዕተቀዱ አስ‘ሰሒሁ አልዋጂቡ አላኩሊ ሙስሊሚን ኢዕቲቃዱሁ

✍አዘጋጅ:– ሸይኽ አብዱሰላም ኢብኑ በርጀስ
(ረሒመሁሏህ)

🎙አቅራቢ:– ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇

📧 https://t.me/ibrahim_hayerdin13




🗒ኪታብ ኡሱሉል ኢማን፡- ክፍል 5⃣

የኪታቡ አዘጋጅ:–አልኢማም ሙሀመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ


ከትምህርቱ ውስጥ የተወሰኑ ሐዲሶችን ምስል
ብቻ እንጂ ሁሉንም አለመሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።


🗒ኪታብ ኡሱሉል ኢማን፡- ክፍል 4⃣

የኪታቡ አዘጋጅ:–አልኢማም ሙሀመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ




🗒ኪታብ ኡሱሉል ኢማን፡- ክፍል 3⃣

የኪታቡ አዘጋጅ:–አልኢማም ሙሀመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ




Репост из: Convert To Voice
🗒ኪታብ ኡሱሉል ኢማን፡- ክፍል 2⃣


books-library.online_noo1a7c61fe31dde6c0a0189a-54114.pdf
704.5Кб
የኪታቡ ፒዲኤፍ
(ኡሱሉል ኢማን)


Репост из: Convert To Voice
🗒ኪታብ ኡሱሉል ኢማን፡- ክፍል 1⃣

የሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዱልወሃብ ታሪኽ

🕌ቦታ:–
ፉሪ ዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ መስጂድ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀን:–ጁሙኣና፣ቅዳሜ ከመግሪብ እስኪ ኢሻ

Показано 20 последних публикаций.

539

подписчиков
Статистика канала