አላህ (ሱወ) በቅዱስ ቁርኣኑ ከጠቀሣቸው ነፍሣትና እንሠሣት ምን ምን ትምህርት እንወስዳለን?
t.me/iqraknow
♥ሁድሁድ♥ ( ) (ሱረቱ አን-ነምል ቁ ፡20)
እጅግ የሚደንቁ ቃለ ምልልሦችን ከነቢየላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) ጋር አድርጓል፡፡
እውነተኛነቱንና ተቆርቋሪነቱንም ባየ ጊዜ ሱለይማን የተውሒድ መልዕክተኛ አድርጎ መረጠው፡፡ ትልቅ አደራም አስይዞ ወደ ህዝቦች ላከው፡፡
በርግጠኝነት ብዙዎቻችን ከሁድሁድ አልተሻልንም፡፡ የኢስላምን መልዕክት ላልደረሣቸው አላደረስንም፡፡ ላላወቁትም አላስተማርንም ።
ከሁድሁድ ምን እንማራለን?
~ የደዕዋ ሥራ የሁሉም ሰው ኃላፊነት መሆን እንዳለበት፣
~ አደራን በንቃት ማድረስ እንደሚገባን፣
~መጥፎ ነገር ሲሥሠራ እያየን በዝምታ ማለፍ እንደሌለብን፣
~ለተውሂድ ተቆርቋሪ ጠበቃ መሆን እንደሚገባን፡፡
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg
ሼር ያድርጉት እህት ወንድሞች ይማሩበታልና✔ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን♥✔