😳ሱብሐን አላህ♥
ከሰዉነታችን አስገራሚ ቁጥሮች
*************
http://t.me/iqraknow
ጤና ይስጥልን የድረ የቻናላችን ተከታታዮች እንኳን ደህና ቆያችሁ?
በዛሬዉ ጽኁፋችን በሰዉነታችን ስለሚገኙ አስገራሚ ቁጥሮች ይዘንላችሁ መተናል።
ካነበባችሁ በኋላ ሌላ ጊዜ የምንጽፈው እንዲደርሳችሁ Like እና Share ያድርጉ።
http://t.me/iqraknow
1ኛ. ሰዉነታችን ከ 37.2 ትሪሊየን (3,720,000,000,000) በላይ በሆኑ ህዋሳት ሴሎች የተዋቀረ ነዉ። እነዚህ ህዋሳት በ 200 የተለያዩ አይነት ያላቸዉ ናቸዉ።
2ኛ. 100 ቢሊየን (100,000,000,000) የቆዳ ህዋሳት ሴሎች አሉ።
3ኛ. 100 ቢሊየን (100,000,000,000) የነርቭ ህዋሳት ሴሎች በአንጎላችን ይገኛሉ
4ኛ. 127 ሚሊየን የረቲና ህዋሳት በዓይናችን ይገኛሉ። እነዚህም ህዋሳት ከ 10 ሚሊየን በላይ ቀለም መለየት እንድንችል ያስችሉናል።
5ኛ. 1000 የሽታ ህዋሳት ሲኖሩን ከ 50ሺ በላይ የተለያዩ ሽታዎችን እንድንለይ ያስችሉናል።
6ኛ. በሰዉነታችን 6 ሊትር ፈሳሽ ደም አለን።
7ኛ. በሰዉነታችን የሚገኙ ቀይ የደም ሴሎች ቁጥር እስከ 30 ትሪሊየን (30,000,000,000,000) ይገመታል።
8ኛ. ልባችን በቀን እስከ 115,200 ድረስ ይመታል ሳምባችን ደግሞ እስከ 23040 ትንፋሽ ያስተናግዳል።
http://t.me/iqraknow
10ኛ. በሰዉነታችን 640 ጡንቻዎችና 360 መገጣጠሚያዎች ይገኛሉ።
11ኛ. በሰዉነታችን 100,000 የጸጉር ስሮች አሉን። እናም ቢያንስ በቀን እስከ 100 ጸጉር ይረግፋል።
12ኛ. ሰዉነታችን 800 ሚሊ ሊትር ላብ በቀን ያመርታል።
13ኛ. በአዋቂ ሰዉነት ዉስጥ 206 ዓጥንቶች ሲኖሩ በህጻናት ግን 300 ይገኛሉ።
ህጻናት ሲያድጉ አንዳንድ አጥንቶች እርስ በርስ ይገናኛሉ።
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow