☞ይህን ያውቁ ኖሯል?
√√ የኬሚስትሪ እውቀት ተጠቅመው ለህክምና የሚውሉ መድሃኒቶችን ለመጀመሪያ ግዜ ያመረቱት ሙስሊሞች ነበሩ። በማግኒዥየም ዚንክና ብረት ማዕድናት ውስጥ ያሉ የጨው
ንጥረነገሮችን በመጠቀም ዘመናዊ መድኃኒት ለመጀመሪያ ጊዜ የቀመመው አንጋፋው ሙስሊም የኬሚስትሪ ሊቅ ራዚ ነበር።
√√ የመጀመሪያው የአሜሪካ ካርታ ያዘጋጀው በ1198 የሞተው ታዋቂው ሙስሊም ጂኦግራፈር ኢብኑ ዘያት ነበር። ይህ ካርታ
በ1952 ማድሪድ ስፔን ውስጥ በኢስክሮያል ቤተ-መፅሐፍት ውስጥ የተገኘ ሲሆን ዶክተር ኮህን ኺርቲዝ የባርሴሎና ዩኒቨርስቲ ተመራማሪ የዚህን ጥንታዊ ካርታ ትክክኛነት አረጋግጧል።
√√ በኢስላም ታሪክ የመጀመሪያዋ ሸሂድ ሴት ስትሆን እሷም ሱመያ ቢንት ኸይያት (ረ.ዐ) የዐምማር ኢብን ያሲር እናትና የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሶሃባ ነበረች ።
√√ በተቀደሰው ካዕባ ውስጥ የተወለደ ብቸኛው ሰው ሐኪም ኢብን ሂዛም አል-አዝዲ ነበር።
√√ በሙስሊሞችና በሮማውያን መካከል የተካሄደው የመጀመሪያው ጦርነት በ8ኛው ዓመተ ሂጅራ የተካሄደው የሙእታ ጦርነት ነው።
√√ በሌሎች ቋንቋዎች የተፃፉ መፅሀፍት ወደ አረብኛ ቋንቋ እንዲተረጎሙ ያዘዙት ኸሊፋ አቡ ጃዕፈር አል-መንሱር ናቸው።
√√ ነብዩ መሀመድ (ሰዐወ) ከተላኩ ቡሀላ ሙስሊሞችን የረዳ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊው ንጉሥ ነጃሺ(አስሀማ) ነበር።
√√ ነብዩ መሐመድ (ሰ፣ዐ፣ወ) ከተላኩ ቡሀላ ኢስላምን የተቀበለ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊው ንጉሥ ነጃሺ ነበር።
√√ ነብዩ መሐመድ (ሰ፣ዐ፣ወ) በአይኑ ሳያይ ኢስላምን የተቀበለ የመጀመሪያው ሰው (ንጉሥ) ኢትዮጵያዊው ንጉስ ነጃሺ ነው።
√√ ሰላተል ጋኢብ የተጀመረበት የመጀመሪያ ሰው እንዲሁ ኢትዮጵያዊው ንጉስ ነጃሺ ነበር
ወዘተ ,,,…….
http://T.me/iqraknow http://T.me/iqraknow