🎂🌺ዛሬ ልደትሽ ነው🌺🎂
🥰የ ቆንጅዬዋ ልጄ እናት🥰
ባንቺ የልደት ቀን
መሄድ የማይችሉ ግዑዛኑ ሁሉ
ለመብረር የሚያስችል ክንፍን ያበቅላሉ
እልፍ አዕላፍ አበቦች በሰማይ ላይ ያሉ
በሄድሽበት ሁሉ እየተከተሉ
ስጦታ እንሁንሽ ምረጭን እያሉ
መልካም ልደት #ህሉ ሲሉሽ ይውላሉ
ባንቺ የልደት ቀን በዓለም ላይ ያሉ
ስለሴቶች ክብር ሲያወሩ ይውላሉ
እናም እኔም ለአንቺ
እንደ ብዙ ሰዎች በዓለም ባላወራ
ባልተርክ ባልዘምር ስለአንቺ ባልዘራ
በትንሹም ቢሆን መልካም ልደት አልኩሽ
በዚህች ቅዱስ ዕለት እንኳን ተወለድሺልኝ
🎂🌺የኔ ውድ ስጦታዬ የእናቴ እና የእህቴ ምትክ መልካም ልደት ነፍ ዓመት ደስ ብሎሽ ኑሪልኝ 🌺🎂
💝💖ውድድድድድድድድድድድድድ😍😍😍
🥰የ ቆንጅዬዋ ልጄ እናት🥰
ባንቺ የልደት ቀን
መሄድ የማይችሉ ግዑዛኑ ሁሉ
ለመብረር የሚያስችል ክንፍን ያበቅላሉ
እልፍ አዕላፍ አበቦች በሰማይ ላይ ያሉ
በሄድሽበት ሁሉ እየተከተሉ
ስጦታ እንሁንሽ ምረጭን እያሉ
መልካም ልደት #ህሉ ሲሉሽ ይውላሉ
ባንቺ የልደት ቀን በዓለም ላይ ያሉ
ስለሴቶች ክብር ሲያወሩ ይውላሉ
እናም እኔም ለአንቺ
እንደ ብዙ ሰዎች በዓለም ባላወራ
ባልተርክ ባልዘምር ስለአንቺ ባልዘራ
በትንሹም ቢሆን መልካም ልደት አልኩሽ
በዚህች ቅዱስ ዕለት እንኳን ተወለድሺልኝ
🎂🌺የኔ ውድ ስጦታዬ የእናቴ እና የእህቴ ምትክ መልካም ልደት ነፍ ዓመት ደስ ብሎሽ ኑሪልኝ 🌺🎂
💝💖ውድድድድድድድድድድድድድ😍😍😍