Репост из: "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/253
ረቢዕ 14/ 11/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/27msfykr
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
▪️1/ ቁርአን ሲቀራ ሱጁድ እንደሚወረድ ተምርያለሁ እኔ ግን ምኑም አልገባኝ ኡስታዝ አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አብራሩልኝ።
▪️2/ ባለቤቴ አይሰግድም የሆነ ጊዜ ይሰግዳል ከዛ ደሞ ለረጅም ጊዜ ያቆመዋል፤ አህዋሉም ልክ እንደ ካፊር ነው ውሎው ጫት ቤት ኸምር ያለበት ቦታ ከጓደኞቹ ጋር ነው የተለያዩ ዘፈን እና ኸምር እንዲሁም ወንድ እና ሴቶች የተቀላቀሉባቸውን ውሎዎቹን በማህበራዊ ገፆች ላይ ይለቃል እና ፈፅሞ ስምምነተ የለንም ብመክረው ባስመሰከረው መስተካከል አልቻለም ምን ይሻለኛል?
▪️3/ ለጓደኛዬ የዛሬ 3አመት የኢትዮጵያ 13ሺ ብር አበድሪያት ነበር ሁለታችንም በስደት ነው ያለነው በጊዜው እኔ ከሳኡዲ የላኩት 1000ሪያል ነበር አሁን ላይ 1000ሪያል ብቀበል ሀራም ይሆንብኛል? ለእሷስ ይሆንባታል? ያብራሩልኝ።
▪️4/ ኒካህ በስልክ ማሰር ይቻላል ወይ ያኔ ባልየውም በስልክ ሚስትየይቱም በስልክ ምስክሮችም በስልክ ወኪሉም በስልክ ኒካህ ማሰር ይቻላል ወይ?? ከተቻለ ቢያብራሩልኝ።
▪️5/ አንድ ባልና ሚስት በስልክ "ፆታዊ ግንኙነት" ቢያደርጉ "ሀራም" ከመሆኑ ውጭ "ኒካህ" ያበላሻል?
▪️6/ በሀይድ ላይ እያለን መስጂድ እንገባለን ተማሪ ወይም አስተማሪ ነን አይቻልም ተባልን ረመዳን ላይም ሆነ ከረመዳን ውጪ እንዴት ይታያል?
ሀይድ ላይ ሆነው ቁርኣን በባዶ እጅ መቅራት ይቻላል ብለው ይቀራሉ ይህስ እንዴት ይታያል?
▪️7/ የአንገት ጌጥ በስም ማሰራት እንዴት ይታያል?
▪️8/ ከዚህ በፊት ብሬ የወለድ ባንክ ውስጥ ነበር እና እሱን ትቼ ሌላ ከወለድ ነፃ ከፍቼ ነበር አሁን ወለዱ ወደ አስር ሺህ ብር አለ እና እኔ የማልሰግድበት በኦንላይን ለመስጂድ ግንባታ ለተጠየቀ እርዳታ መስጠት እችላለሁ? ሰደቃ ሳልነየት??
▪️9/ እኛን በመስጂድ ዉስጥ ቂርኣት የሚያቀራን አንድ ኡስታዝ ነበረን እናም አሁን በክፍያ በኦላይን ማቅራት ጀምሯል እናም እኔን እየከፈለኝ እንዳግዘዉ ጠየቀኝ በክፍያ ማገዙ እንዴት ይታያል?
▪️10/ እኔ ለትምህርት መጥቼ እህቴ ጋር ነው የምኖረው እና እህቴ ደግሞ ካፊር ናት ቤታቸው ውስጥ ፎቶ አለ እና እዚያው ውስጥ እኔ እሰግዳለሁ ፎቶ አለበት ቤት ውስጥ መስገዴ እንዴት ይታያል?
▪️11/ አንድ ሰዉ ኢንሻ አላህ ብሎ ቢምል ከፋራ ይወጅብበታል?
▪️12/ እንደ እስቲም ወይም ወይባ ለሰውነት የሚደረጉ ነገሮችን ከቤት ውጪ መጠቀም ሰውነትን መታሸት እንዴት ይታያል?
▪️13/ ድምፅን በወንድ ቃሪዕ አስመስሎ መቅራት እንዴት ይታያል?
▪️14/ ከሰላት በኋላ አንዳንድ መስጂዶች ዱዓ ያደርጋሉ ዱዓውን ሚጀምሩት በሰለዋት ስለሆነ እኛም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማለት አለብን ወይ? ካልን በቢድዓ ማገዝ አይሆንም ወይ?
▪️15/ የኛ ትምህርት ቤት በፈረቃ ነው የምንማረው እናም የከሰአት ስንሆን ማለትም 6:30 እስከ 11:20 ነው የምንማረው በዚህ መሀል ዙሁር እና አስር ያመልጠኛል እዛ ለመስገድም አይመችም ስለዚህ ምን ላርግ ቀዳውንም እንዴት ላውጣ?
▪️16/ አንዲት ሴት የጀነት ባለቤቷ ማን ነው? በዱንያ የነበረው ባለቤቷ ሞተባት፣የፈታችው፣ያላገባችስ ከሆነ ቢያብራሩልን።
▪️17/ አስር አመት ራሴን በራስ ማርካት ሀራም መሆኑን አላቅም ነበር አሁን የእርሶን ደርሶች ስሰማ ሀራም መሆኑን አወኩ እናም ተፀፅቼም ቁርአን መትቼ ሁለተኛ እንደዚህ አላደርግም ብየ መልሼ ግን ተሳሳትኩኝ እንደዚህ ካደረኩኝ ከእስልምና አወጣኝ ብዬ ምዬ ነበር አሁን በጣም ፀፅቶኛል ይሄን በማለቴ ከፈራ ምንድን ነው?
~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~
🌐https://t.me/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197