🚗ከሰፈር እየወጣን ነው
👇🏾
✔️አንድ ሰውዬ ከአንድ ትልቅ ግቢ አጥር ላይ ተንጠልጥሎ አበባ ሲቀጥፍ የግቢው ዘበኛ መጥቶ የሸሚዙን ኮሌታ ይዞ ተናነቀው
ትንሽ ቆይቶ ድምፅ የሰሙት የቤቱ ባለቤቶች ወጡ
በመንገድ ስናልፍ የነበርንም ሰብሰብ ብለናል: ዘበኛው ሰውዬውን ለቅቆት መነጋገር ጀመርን
"አበባ የሚቀጥፍ መስሎ ግቢውን እየሰለለ ነው: ማታ መጥቶ ሊሰርቅ ነው" ዘበኛው ስራውን ነው የሰራው I really understand him
"ኧረ በጭራሽ! እኔ ቤቴ ከዚህ ጀርባ ነው: ሚስቴ ሌሊት ወልዳ አሁን ነው ከህኪም ቤት አምጥቼ ቤት ያስገባኃት" ብሎ ትናንት ማታ የተነሳ የእሱ: የሚስቱን እና ገና አይኑን ያልከፈተ ህጻን ልጅ ፎቶ አሳየን
👇🏾
✔️“ፍራፍሬ እና ጁስ ገዝቼላት ስመለስ አበባውን ሳየው ደስ አለኝ: ከአጥር ውጪ ስለነበር ቀጥፌ ይዤላት ብሄድ ብዬ ነው:: አበባ እንዳልገዛ ውድ ይሆናል: ማታ ብዙ ብር አወጣሁኝ"
የእውነት ነው የምላችሁ ሁላችንም ደነዘዝን በቃ :
የቤቱ ባለቤት "ና የምትፈልገውን ገዝተን አብረን ሄደን ባለቤትህን እንጠይቃለን" ብለውት ወደቤታቸው ይዘውት ገቡ
እኛም የአቅማችንን አዋጥተን ኪሱ ውስጥ ሸጎጥንለት
🔵ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው !!❤️🙌🏼
መልካም ቀን😘😘