ምቾት ጠላቴ ነው!
ምቾት ሲሰማኝ ከ ዓላማዬ የሚያደርሰኝን መስመር በተሰማኝ የምቾት ልክ እየተንሸራተትሁ እርቀዋለሁ...
ምቾት ሲሰማኝ... እየጠፋሁ ነው... በ እርግጥም ቆም ብየ እራሴን ልፈትሽ ይገባል...
እንዲያውም....ምቾት-ምቾች ሊሰጠኝ አይገባም- ያጠፋኛል'ና...
.
.
.
ይሄንንም አውቃለሁ በምቾት ውስጥ ሁኖ ስኬት እንደሌለ።