Best bots part 2@cctip_bot ከtelegram ሳወጡ የcrypto wallet የምታስተዳድሩበት በጣም ትንሽ fee ስላለው ተመራጭ ያደርገዋል። ይህን ስትጠቀሙ ጥንቃቄ አድርጉ።
@IFTTT ከ360 በላይ ስራዎችን telegram ላይ ሆናችሁ መስራት ያስችላችኋል ለምሳሌ X post መፖሰት የመሳሰሉትን ታከናውኑበታላችሁ።
@story_kpbot telrgram story የማይወርዱ story በዚህ bot ማውረድ ትችላላችሁ።
@NitroSeenENBot fake የቴሌግራም view, reaction vote እዚህ bot ታገኛላችሁ።
@userdatailsbot የአንድን ሰው username በማስገባት ስለ telegram account ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ።
@TrueCaller_Z_Bot ስልክ ቁጥር በማስገባት ብቻ የተጠቃሚ ስም ይነግራችኋል። ከዚህ በፊት በapp ታውቁታላችሁ።
@botifyai_bot ai በመጠቀም ፎቶ ያቀናብርላቸዋል።
@Abpro_admin_bot ለ group ምርጥ ተቆጣጣሪ ቦት ነው።
@abdu_button_bot ካታች button ያላቸው post ለመስራት ያስላችኋል።
@SFXfreebot content creator ከሆናችሁ በርካታ sound effects ታገኙበታላችሁ።
ለ part 3 1k👍