ዕድለኛ ነህ!😎
ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የበደሉህን ይቅር እንድትል፣ ለምትወዳቸው እንድትኖርና ህይወትን እንደ አዲስ እንድታያት ፈጣሪ የዛሬዋን ቀን ዕድለኛ ስለሆንክ በነፃ ሰጥቶሀል! ወዳጄ ተጠቀምባት!
ልዩ ሰኞ ተመኘንላችሁ
@lindahanibelu1921