Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Букмекерство


The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service.
ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Букмекерство
Статистика
Фильтр публикаций


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!!

መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል!

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice


መደበኛ ሎተሪ 1729ኛ ዕጣ ዛሬ  ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice


1729ኛውን መደበኛ ሎተሪ ቆርጠዋል?

መደበኛ ሎተሪ 1729ኛ ዕጣ ዛሬ ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ ይወጣል!

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice


አዲስ የአሸናፊነት ዘመን ተጀምሯል!

በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የአዲሱን ዘመን ጅማሬ የእስካሁኑን ጉዞ በማክበር እና መጪውን ጊዜ የኛ በማድረግ ከአዳዲስ መልካም ዕድሎች ጋር አብረውን ይጓዙ።


የገና ስጦታ ሎተሪ ዕጣ ዛሬ  ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችንም በመግለጫው ላይ ያገኛሉ።


የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማት የያዘው የገና ስጦታ ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በድርጅቱ ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎች ቲኬቱን በመቁረጥ ዕድላችሁን ያልሞከራችሁ ዛሬውኑ እስከ ቀኑ 12፡00 ትኬቱን በመቁረጥ ዕድላችሁን ሞክሩ ፡፡
መልካም በዓል ! መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብና የፍቅር እንዲሆን ከወዲሁ እንመኛለን፡፡ መልካም ገና!!!

የኢትዮጲያ ሎተሪ አገልግሎት!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Introducing the Rebranded Ethiopian lottery Service.

Honoring our rich heritage while embracing a bold new future, this marks the start of a new era in lottery services. Join us as we redefine opportunities and create lasting milestones.

አዲሱ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት።

ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዲሱ ብራንድ ነው። በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዲስ ዘመን ጅማሬ የእስካሁኑን ጉዞ በማክበር ፣መጪውን ጊዜ የኛ በማድረግ ከአዳዲስ መልካም ዕድሎች ጋር አብረውን ይጓዙ።


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 30ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል


መደበኛ ሎተሪ 1728ኛ ዕጣ ዛሬ  ታህሳስ  24 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 30 ነገ ማለትም በ22/04/2017 ከለሊቱ 6፡00 ይጠናቀቃል፡፡አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 30 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት፡፡ እርስዎም ይህን ሎተሪ በመቁረጥ ዕድለኛ እንዲሆኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር ይቁረጡ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 30 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት፡፡ እርስዎም ይህን ሎተሪ በመቁረጥ ዕድለኛ እንዲሆኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር ይቁረጡ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1


የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ኑረዲን ዚያድ በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታ ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ኑረዲን በከብት እርባታ ላይ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ እንደመዝናኛም ሆነ ዕድልን ለመሞከር በማሰብ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቴክስት ያደርጋል ፣ብዙ ዙሮች ቢያልፉትም በ29ኛው ዙር ግን ዕድል ወደ እርሱ በመዞሯ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሰውም ገንዘብ የከብት እርባታውን እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡፡


የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት የፀዳው ታደሰ ካሳ በልዩ ዕድል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት የፀዳው ታደሰ የአዲስ አበባ ነዋሪና በአነስተኛ ንግድ የተሰማራ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ የያዘውን ንድግ እንደሚያጠናክርበት ገልጿል፡፡
ወጣት የፀዳው ታደሰ የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆን ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣው የልዩ ዕድል ሎተሪ 10 ሚሊዮን ብር አሳቅፎታል፡፡


መደበኛ ሎተሪ 1727ኛ ዕጣ ዛሬ  ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።


አድማስ ዲጂታል ሎተሪን መደብ 30 ይቁረጡ ሚሊየነር ይሁኑ አሁኑኑ የእጅ ስልክዎን በማንሳት 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር በመቁረጥ ዕድለኛ ይሁኑ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ አስራት በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ 700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ ፡፡ ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ በጅግጅጋ ነዋሪ ሲሆኑ ከመደበኛ ስራቸውም በተጓዳይ የዲጂታል ሎተሪ የመሞከር የቆየ ልምድ አላቸው ፡፡ መቸም ዘወትር ሎተሪን የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ እንዲሉ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡


በመካኒክ ባለሙያነት የተሰማራው ወጣት ያብስራ ወርቅነህ በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት ያብስራ የሸኖ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ በጅምር ላይ ያለውን አዲስ የመኖሪያ ቤቱን እንደምያጠናቅቅበት ገልጾልናል ፡፡

Показано 20 последних публикаций.