LikeBot:
^®ጢም አልባ^®
[ይስማዕከ ወርቁ]
የወንድ ምጥ ገፅ - 63
እነሆ 👇
👉ለቅንድብሽ ፀጉር ፤
ፀሀይ ሲጠልቅ አይቶ
ከንፈርሽ ሲቀባ ፤
እንዳንራብ ሰግቶ…
✴️✴️✴️✴️✴️✴️
👉የደቂቆች አምላክ ፤
አስቦ ለጊዜ
ጢምሽን እያበጠርሽ ፤
እንዳታይ አባዜ…
✴️✴️✴️✴️✴️✴️
👉ዉበትን ሲያድልሽ ፤
ሲያደርግሽ ወለባ
አገጭ ብቻ ሰጥቶ ፤
አረገሽ ጢም አልባ…
@lovefkrlove
@lovefkr
@Yona_man
^®ጢም አልባ^®
[ይስማዕከ ወርቁ]
የወንድ ምጥ ገፅ - 63
እነሆ 👇
👉ለቅንድብሽ ፀጉር ፤
ፀሀይ ሲጠልቅ አይቶ
ከንፈርሽ ሲቀባ ፤
እንዳንራብ ሰግቶ…
✴️✴️✴️✴️✴️✴️
👉የደቂቆች አምላክ ፤
አስቦ ለጊዜ
ጢምሽን እያበጠርሽ ፤
እንዳታይ አባዜ…
✴️✴️✴️✴️✴️✴️
👉ዉበትን ሲያድልሽ ፤
ሲያደርግሽ ወለባ
አገጭ ብቻ ሰጥቶ ፤
አረገሽ ጢም አልባ…
@lovefkrlove
@lovefkr
@Yona_man