የብዕር ጏደኛ ፈላጊ
አላማው መፃፃፍ መማማር አንዱ ያላወቀውን ሌላኛውን ማሳወቅ ነው
የማንበብ የመፃፍ ሃሳባችንን ለመግለፅ ብዕር ትልቁን ድርሻ ይይዛል ብዕር ብቻ
ሃሳባችሁን ከንግግር ይልቅ በጽሁፍ መግለፅ ያሰደሰተናል ይሰማማናል የምትሉ ዘር ሃይማኖት አይገድበውም መፃፃፍ ብቻ
መሰፈርት የለውም ፍላጎት ብቻ ንባብን ለማዳበር ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም መፃፍም ጭምር እንጂ
ብዕሬን ከብዕር አወዳጃለሁ ለምትሉ በማንኛውም ነገሮችና ርዕሰ ላይ መፃፃፍና መማማር ይቻላል
ብዕር ብቻ ለምትወዱ ሳይሆን ለሁላችሁም ነው እድሉ
ሰም------
ፓ.ሳ .ቀ 💌📩
ከነ ማን ጋር መፃፃፍ እንደምትፈልጉ ልትነግሩን ትችላላቹሁ!!!
@Love fkr
@Love fkr love