በሕይወት ውስጥ አንዴ ከሄዱ ሦስት ነገሮች
👉ጊዜ፣ ቃል እና አጋጣሚ
በሕይወት ውስጥ ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
👉 ሰላም፣ ተስፋ እና ታማኝነት
በሕይወት ውስጥ እጅግ ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
👉ፍቅር፣ እምነት እና ባልንጀሮች
በሕይወት ውስጥ እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
👉ሕልም፣ ስኬት እና እድል
አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
👉ጠንክሮ መስራት፣ ቅንነት እና ጽናት
በሕይወት ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት ነገሮች
👉 ሱስ፣ ትዕቢት እና ጭንቀት
@kkzinu1 @lovefkrlove
👉ጊዜ፣ ቃል እና አጋጣሚ
በሕይወት ውስጥ ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
👉 ሰላም፣ ተስፋ እና ታማኝነት
በሕይወት ውስጥ እጅግ ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
👉ፍቅር፣ እምነት እና ባልንጀሮች
በሕይወት ውስጥ እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
👉ሕልም፣ ስኬት እና እድል
አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
👉ጠንክሮ መስራት፣ ቅንነት እና ጽናት
በሕይወት ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት ነገሮች
👉 ሱስ፣ ትዕቢት እና ጭንቀት
@kkzinu1 @lovefkrlove