💘Love-Love💘
✍ "ፍቅር የልጅነት ስሜት ነዉ" ፤ፍቅር የማይዙት የማይቆጣጠሩት እዉነት ነዉ ፣ ፍቅር ሊክዱት የማይቻል ፤ከሌለም ሊፈጥሩት እና ሊያስመስሉት የማይችሉት እዉነት ነዉ ::
✍ ፍቅር ለምን ተፈጠረ?
ሁሉም የተፈጠረዉ ለመኖር ስለሚያስፈልግ ነዉ ያለፍቅር መኖር ደመናን እንደመጨበጥ ነዉ አለማፍቀር አለመኖር ነዉ ፣አለመኖር ደግሞ ያስፈራል ፍቅርም የተፈጠረዉ መኖርን እዉነት እንዲመስል ነዉ ።
✍ከጥቂት አመታት በሗላ እንደማንኖር ከጥቂት አመታት በፊትም እንዳልነበርን እያወቅን አሁን መኖራችን እዉነት ነዉ ብሎ ለመቀበል ማፍቀር አንዱ አስፈላጊ ነገር ነዉ ፍቅር አለመኖርን ያስረሳል ::
✍ ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ ፥ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም ፣የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሡ ደስስ ይላል ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል::
ፍቅር
:
:
🔑በየትኛውም ስፍራ በማነኛውም ሁኔታ ከስዎች ጋር ሊኖርክ የሚችል ኃይል አለው #ፍቅር !
ማንንም ስው ማሽነፍ እንችላለን የትኛውንም ስፍራ ልንለውጥ እንችላለን!!
🔑 በመኃከላችን ፍቅር ሲኖር እኔ፣አንተ፣አንች አብርን እኛ እንሆናለን።
🔑 እኛ ስንሆን ኃይል ይኖረናል፣ኃይል-የፍቅር ጉልበት ነው።
❤️#ፍቅር-ፍቅር#ፍቅር❤️
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Lovefkr