❤️ህይወት ወጣ ገባ ናት። ብቻችንን ብንወለድም ስንኖር የሰው ልጅ ያስፈልገናል። ከሰው ጋር ስንኖር #በጓደኝነት፥ #በተቃራኒ ፆታ ፍቅርም ይሁን #ትዳር #መተማማን ወሳኝ ነው። የሰው ልጅን ቶሎ የሚያምን ልብ አለህ? አለሽ? ለምን? እንወያይ💬 @LoveFkrLove
anonymous poll
ሰውን ቶሎ አምናለሁ – 82
👍👍👍👍👍👍👍 55%
ሴቶችን አላምናቸውም – 25
👍👍 17%
ቶሎ የሚያምን ልብ የለኝም – 16
👍 11%
የወንዶች ልብ አይታመንም – 13
👍 9%
የተለየ አስተያየት – 13
👍 9%
👥 149 people voted so far.
anonymous poll
ሰውን ቶሎ አምናለሁ – 82
👍👍👍👍👍👍👍 55%
ሴቶችን አላምናቸውም – 25
👍👍 17%
ቶሎ የሚያምን ልብ የለኝም – 16
👍 11%
የወንዶች ልብ አይታመንም – 13
👍 9%
የተለየ አስተያየት – 13
👍 9%
👥 149 people voted so far.