🥀ራሳቸውን ለመጥቀም ሲሉ መንገድ ሆኖ እስካገኙት ድረስ ሌሎችን ከመጉዳት ወደኃላ አለማለታቸው መጥፎ ሰዎችን ሁሉ ያመሳስላቸዋል።
……ሌሎቹን ለመጥቀም ሲሉም መንገድ ሆኖ እስካገኙት ድረስ እራሳቸውን ብቻ መጉዳታቸው ደግሞ መልካም ሰዎችን ያመሳስላቸዋል
🥀ከሁሉ በላይ የሚያሳዝነው ግን:- መልካሞቹን ተረድቷቸውና ወደዋቸው ከሚያከብራቸው ይልቅ መጥፎዎቹን ፈርተዋቸው የሚያከብራቸው ማህበረሰብ መብዛቱ ነው😥