🌱አንድ ቀን ከእንቅልፋችን ስንነሳ ሁሉ ነገር አብቅቶ ልነቃ እንችላለን። ነገ ልንኖረው ያሰብነው ህይወት እቅዳችንን እንደ ህልም ይዘን ዘመናትን በሀሳብ እንቅልፍ አሸልበን አንድ ቀን እንቅልፍ የበላው እድሜያችንን ይዘን ከመነሳታችን በፊት ዛሬን እንቃ እቅዳችንን ከሀሳብ ወደ ስራ እንመልስ
የህይወት ትልቁ ፎርሙላን እንጠቀመው………ዛሬን የህይወታችን የመጨረሻዋ ቀን እንደሆነች እያሰብን እንስራ የተግባር ሰው እንሁን🌱
የህይወት ትልቁ ፎርሙላን እንጠቀመው………ዛሬን የህይወታችን የመጨረሻዋ ቀን እንደሆነች እያሰብን እንስራ የተግባር ሰው እንሁን🌱