BNB & SOL
1. BNB
BNB በመጀመሪያ በ Ethereum ብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ ነበር ነገር ግን አሁን ባይናንስ በራሱ ብሎክቼይን ቀይሮታል
ዋና አገልግሎቱ
BNB ቋሚ የሆነው በ Binance ኤክስቼንጅ ለውጦችን ለማከናወን እና በኤክስቼንጅ ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለመክፈል ይጠቅማል ለምሳሌ በቶን ብሎክቼን ውስጥ ton እንደሚያገለግለው
BNB የ Proof of Stake (PoS) ለውጥ ሂደትን ይጠቀማል
2. SOL (Solana)
SOL በ Solana ብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ ነው
Solana የተለየ የሆነው በፍጥነቱ እና በተለያዩ አፕሊኬሽኖች (dApps) ለመስራት የሚያስችል ስርዓት ያለዉ ነው
Solana የ Proof of History (PoH) እና Proof of Stake (PoS) ሂደቶችን ይጠቀማል
ዋና ልዩነቶች
1. የብሎክቼይን ስርዓት:
- BNB በ Binance Chain ላይ የተመሰረተ ነው
- SOL በ Solana ብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ ነው
2. የምርት ፍጥነት
- BNB ከ 1,400 ቶክኖችን በሰከንድ የሚያምርት ነው
- SOL ከ 65,000 ቶክኖችን በሰከንድ የሚያምርት ነው
3. የማይኒንግ ሂደት
- BNB የ Proof of Stake (PoS) ይጠቀማል።
- SOL ላይ Proof of History (PoH) እና Proof of Stake (PoS) ይጠቀማል
4. ዋና አገልግሎት
- BNB ቋሚ የሆነው በ Binance ኤክስቼንጅ ለለውጦች እና አገልግሎቶች ነው
- SOL የተለየ የሆነው በፍጥነቱ እና በዲስንተር አፕሊኬሽኖች (dApps) ለመስራት የሚያስችል ስርዓት ሆኖ ነው
በአጠቃላይ BNB በተለይ በ Binance ኤክስቼንጅ ላይ ያተኮረ ነው
ወደፊት እያንዳንዱን በተመለከተ ሰፊ መረጃ በግልፅ መንገድ የምንሰጣችሁ ይሆናል