የመጨረሻ ማሳሰቢያ ክረምቱን አራቱን ትምህርቶች በመማር ማሳለፍ ለምትፈልጉ ትምህርቱ እንዴት ነው የሚቀጥለው ?
💠 የመጀመሪያ ቀን ሙሉ የአባላት ትውውቅ ይኖረናል(መቅረት አይፈቀድም)
💠 ሙሉ schedule ወይም ፕሮግራም ይወጣል በዚህ መቼ እንደምጨርስ ስንት ቀን እንደሚበቃን በትምህርቱ ውስጥ ያሉ ክፍሎች አሉ መቼ እንደምንጨርስ ፕሮግራም ወጥቶ ይለጠፋል
💠 በፕሮግራሙ መሰረት በየጊዜው እና በወቅቱ ቪድዮ short note files አጫጭር ማስታወሻዎች ይለቀቃሉ በስንት መጨረስ እንዳለባችሁ አብሮ ይለጠፋል ከfilu ጋር
💠 በየሳምንቱ live ወይይት ይኖራል የሳምንቱ ትምህርቶች ይከለሳሉ ደንገተኛ ጥያቄዎች ይኖራሉ በተጨማሪም በየተራ ትምህርቱን የሚወስዱ ተማሪዎች የገባቸውን እንዲያስተምሩ ይጠየቃሉ
💠 በ15 ቀን አንዴ ፈተና አለ
💠 በሳምንት አንዴ አሳይመንት ይሰጣል ተራ አሳይመንት አደለም ትልልቅ ፕሮጀክቶች በሳምንቱ የተማርነውን ሙሉ የሚሸፍን
💠 በየመሀሉ ይደወልላችኋል የት እንደደረሳችሁ ምን ያልገባችሁ እንዳለ ትጠየቃላችሁ
💠 የግሩፕ አሳይመንት ይሰጣል ከ2 እስከ 5 ሆናችሁ የምትሰሩት የራሳችሁ private group ፈጥራችሁ
💠 ሁሉም ተማሪ ኮርሱን ከመጀመሩ በፊት የራሱ የሆነ telegram , Instagram , YouTube እና Tiktok channel እንዲከፍት ይጠየቃል በየጊዜው የምንማራቸውን ኮርሶች በከፈተው ቻናል ላይ መልቀቅ ይኖርበታል(ይህም ማለት ማንኛውም ኮርሱን የሚማር ተማሪ ጎን ለጎን social media ላይ እንዲሰራ ይደረጋል )
እኛ ምን ምን እንሰራለን ?
💠 ሙሉ schedule(ፕሮግራም ) እናወጣለን
💠 በፕሮግራሙ መሰረት ሙሉ አስፈላጊውን material እንሟላለን
💠 በመደወል ያላችሁበትን የት እንደደረሳችሁ እንጠይቃለን እናበረታታለን
💠 በ15 ቀን ፈተና አውጥተን የፈተና ውጤት እናሳውቃለን
💠 እናንተ ላልገባችሁ ጥያቄ ምላሽ መስጠት
ሌሎችም ተጨማሪ ነገሮች ይኖራሉ በጊዜው የሚነገሩ ይሆናሉ ?
ከእናንተ ምን ይጠበቃል ?
💠 ለመማር መዘጋጀት
💠 አሳይመንት የቤት ስራ በጊዜው ማስገባት
💠 ለምትጠየቁት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ መስጠት
💠 ግሩፕ ላይ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ መስጠት ተሳታፊ መሆን
💠በላይቭ ፕሮግራም ላይ የመገኘት ግዴታ
ሌሎችም ተጨማሪ ነገሮችአሉ በጊዜው የሚነገሩ ይሆናሉ
Ⓜ️ ቁጥጥር እንዴት ?
💠 ሁሉም አባል ሲጀምር 200 ነጥብ ይሰጠዋል ጥሩ በሰራ ቁጥር በነጥቡ ላይ የሚጨመር ሲሆን መጥፎ በሰራ ቁጥር ደግሞ ካለው ነጥብ ይቀነሳል
💠 ውጤቱ 0 የሆነ ከግሩፕ ይባረራል ከፍተኛ ውጤት ያለው ግን ተሸላሚና ከፍ ያለ ቦታ ይሰጠዋል
💠 ነጥብ የሚያዝባቸው ላይቭ መገኘት ፣ አሳይመንት ፣ፈተና ፣ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ያለው ግንኙነት ፣ ለድንገተኛ ጥያቄዎች መልስ መስጠት ፣ ግሩፕ ላይ ለሚጠየቁት ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ፣ የከፈተው ሶሻል ሚዲያ ቻናል ላይ የሚለቃቸው ነገሮች ስልክ ማንሳት
እነዚህ እና ሌሎችም ተጨማሪ ነገሮች በመጥፎ ከተሰሩ ነጥብ ሲያስቀነሱ ጥሩ ከተሰሩ ደግሞ ነጥብ ያስጨምራሉ
💠 ትምህርቱ ሲጠናቀቅም በነጥቡ ደረጃ ይወጣል
💠 ጥሩ ደረጃ ያለው በሚቀጥሉት course አስተማሪ ይሆናል
☑️በመጨረሻም
📌ቤተሰባዊነትን የሚያመጡ ፕሮግራሞች ይኖሩናል
📌 ሁሉም አባል እንዲግባባ ይደረጋል
📌 ከትምህርትም ጎን ለጎን አንድነትን ለማምጣት ይሰራል
📌 የተለያዩ ቦታዎች ላይ በጋራ እናመለክታለን
የምንለቀው ቪድዮ የእኛ ሳይሆን ከchrome ላይ ከyoutube ላይ ተሰብስበው የተመረጡትንና አሪፍ እና ግልፅ የሆኑትን መርጠን ሲሆን note እና አጫጭር ማስታወሻዎች በእኛው የተዘጋጁ ይኑርበታል
ይሔ ፕሮግራም የተዘጋጀው እናንተ ቪድዮ በመፈለግ file በማስተካከል ፕሮግራም ባለማወቅ በመጀመሪያ የቱን መማር እንዳለባችሁ ባለማወቅ ቅደም ተከተል በማጣት ተስፋ በመቁረጥ ለምታባክኑት ጊዜ መፍተሔ ለመሆን ፣ በመሀል ማቋረጥ ባሰባችሁት ጊዜ አለመጨረስ እንዳያጋጥማችሁ ቀጥጥር ማድረግ እና በጋራ መስራትን ለማበረታታት ነው
ሌሎች ተጨማሪ ነገሮች በየግሩፑ የሚለቀቁ ይሆናል
ክፍያ ፦ 200 ብር በሁለት ወር
በሁለት ወር የሚያልቁ ትምህርቶች ይኖራሉ FSD(6 ወር እና ከዛ በላይ )"እና English ቋንቋ (እስከ 4 ወር ) ይፈጃሉ ተብሎ ይጠበቃል
ተመዝግቦ ተመዝጋቢ ላመጣ በአንድ ተመዝጋቢ 30 ብር ያገኛልየሚሰጡ ትምህርቶች
መማር የምትፈልጉትን እየነካችሁ ተቀላቀሉ
1. Video Editing
ለመማር2. Graphics design
ለመማር3. Web development ( JavaScript , HTML , CSS , Python , SQL , react , node js ,,,,,,,,,,,,)
ለመማር4. English ቋንቋ
ለመማር ትምህርቶቹ የሚሰጡት በMaf Spark
Telegram channel ባለቤትነት ነውⓂ️Maf Spark