መዝሙር
ጌታ ዘመንን ለወጠልን፪
አምላክ ዘመንን ለወጠልን
ምድርን የጎበኘ ለወጠልን
በቸርነትህ ።።።።።።።።
ወራቱን ዓመቱን ።።።።።።።።።
ትቀይራለህ ።።።።።።።።።
ጥሙን ታረካለ ።።።።
ዉሀ ትሞላለ
በብልፅግናህ
ትባርካታለ
አዝ
ምድረበዳው ሰብ ለወጠልን
ጠግቦል ከእጅህ ።።።።።።።
ተራሮች እረኩ ።።።።።።።።
በነጠብጣብህ ።።።።።።።።
ማሰማሪያዎችህ ።።።።።።።።።
መንጋህን ለብሰዋል ።።።።።።።።።
በእግዚአብሔር ወንዞች
ዉሀን ተሞልተዋል
አዝ
ለሰዉ በህይወቱ ለወጠልን
ፀሀይ አዉጥተሀል ።።።።።።።
በቀኑ ላይ ቀንን ።።።።።።።።።
ጨምረ ሰጥተሃል ።።።።።።።።።
የድካሙን ፍሬ ።።።።።።።።።።
እየባረክለት
ታበዛለታለ
እግሩን እስከ ሽበት
አዝ
የሰዉ ልጅ ቢጨነቅ ለወጠልን
ነገን ለመሰንበት ።።።።።።።።።
እድሜም እድሜ አይሆን ።።።።።።
ያላንተ ቸርነት ።።።።።።።።።።
የዘመናት ጌታ ።።።።።።።።።።።
አንተ በመሆንህ ።።።።።።።።።።።
የእድሜያችን ቁጥር
አለ በመዝገብህ
አዝ
አሮጌውም አልፏል ለወጠልን
መቷል አዲስ ዘመን ።።።።።።
ሁላችን በተስፋ ።።።።።።
አዲስ ሰው እንሁን ።።።።።።
በንስሀ ፀጋ ።።።።።።።
በስራ በርትተን ።።።።።።።።
በእግዚአብሔር ቸርነት
ገና እንኖራለን
@mahberemedhaniyalem
@mahberemedhaniyalem
@mahberemedhaniyalem
ጌታ ዘመንን ለወጠልን፪
አምላክ ዘመንን ለወጠልን
ምድርን የጎበኘ ለወጠልን
በቸርነትህ ።።።።።።።።
ወራቱን ዓመቱን ።።።።።።።።።
ትቀይራለህ ።።።።።።።።።
ጥሙን ታረካለ ።።።።
ዉሀ ትሞላለ
በብልፅግናህ
ትባርካታለ
አዝ
ምድረበዳው ሰብ ለወጠልን
ጠግቦል ከእጅህ ።።።።።።።
ተራሮች እረኩ ።።።።።።።።
በነጠብጣብህ ።።።።።።።።
ማሰማሪያዎችህ ።።።።።።።።።
መንጋህን ለብሰዋል ።።።።።።።።።
በእግዚአብሔር ወንዞች
ዉሀን ተሞልተዋል
አዝ
ለሰዉ በህይወቱ ለወጠልን
ፀሀይ አዉጥተሀል ።።።።።።።
በቀኑ ላይ ቀንን ።።።።።።።።።
ጨምረ ሰጥተሃል ።።።።።።።።።
የድካሙን ፍሬ ።።።።።።።።።።
እየባረክለት
ታበዛለታለ
እግሩን እስከ ሽበት
አዝ
የሰዉ ልጅ ቢጨነቅ ለወጠልን
ነገን ለመሰንበት ።።።።።።።።።
እድሜም እድሜ አይሆን ።።።።።።
ያላንተ ቸርነት ።።።።።።።።።።
የዘመናት ጌታ ።።።።።።።።።።።
አንተ በመሆንህ ።።።።።።።።።።።
የእድሜያችን ቁጥር
አለ በመዝገብህ
አዝ
አሮጌውም አልፏል ለወጠልን
መቷል አዲስ ዘመን ።።።።።።
ሁላችን በተስፋ ።።።።።።
አዲስ ሰው እንሁን ።።።።።።
በንስሀ ፀጋ ።።።።።።።
በስራ በርትተን ።።።።።።።።
በእግዚአብሔር ቸርነት
ገና እንኖራለን
@mahberemedhaniyalem
@mahberemedhaniyalem
@mahberemedhaniyalem