ብቻህን ብትሆን እንኳ !
....
«ኢብራሂም ለአላህ ታዛዥ፥ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዘንባይ የሆነ ሕዝብ ነበር፡፡ ከአጋሪዎቹም አልነበረም፡፡» ❲ሱራ 16፥120❳
አንድ የሆነው አብርሃም ብቻውን «ሕዝብ» ተብሏል። ለምን ይመስላችኋል ? መልሱ ቀላል ነው። ብቻውን ሆኖ ከሕዝብ ጋር የተጋፈጠ ኢማም ስለሆነ ነው። በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ሕያው ለሆነው ጌታህ መስክር። ያኔ አላህ ዘንድ «ሕዝብ» ትባላለህ።
....
إِنَّ إِبْرَاهِيمَ كَانَ أُمَّةً قَانِتًا لِلَّهِ حَنِيفًا وَلَمْ يَكُ مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«ኢብራሂም ለአላህ ታዛዥ፥ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዘንባይ የሆነ ሕዝብ ነበር፡፡ ከአጋሪዎቹም አልነበረም፡፡» ❲ሱራ 16፥120❳
አንድ የሆነው አብርሃም ብቻውን «ሕዝብ» ተብሏል። ለምን ይመስላችኋል ? መልሱ ቀላል ነው። ብቻውን ሆኖ ከሕዝብ ጋር የተጋፈጠ ኢማም ስለሆነ ነው። በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ሕያው ለሆነው ጌታህ መስክር። ያኔ አላህ ዘንድ «ሕዝብ» ትባላለህ።
® https://t.me/mahircomp123