📌:::::::::ሀያእ ምንድነው??::::::::⁉️
☞ሀያእ የሚለው ቃል ሀያት ከሚለው የመጣ ሲሆን #ትርጉሙም ሂወት ማለት ነው። #ሀያእ ብዙ ነገሮችን በውስጡ ይዟል ፤ ማፈርን ፣መተናነስን፣አይናፋርነትን ወዘተ።
❥በኢስላም #ሀያእ ትልቅ ቦታ አለው። ምክንያቱም ሀያእ ሰዎች አላህን እንዲታዘዙና ከዋልጌነት እንዲርቁ ከሚያደርጋቸው ነገሮች ዘንዱ ስለሆነ ነው ።
በበይሀቂ እንደተዘገበው አብደላህ በዘገቡት ሀዶስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም " በእርግጥ ሀያእ እና ኢማን ጓደኛሞች ናቸው ። አንደኛው ከሂደ ሌላኛውም ይጠፋል።" ብለዋል ። በሌላም ሀዲስ " ሀያእ ከኢማን ነው " ማለታቸው በቡኻሪ ተዘግባል ።
ነገር ግን በዚህ ዘመን ሀያእ ያለው ሰው እጅግ መንምኗል ። አይናፋርነትና መተናነስ እንደሞኝነት ተቆጥሯል። ሙስሌሞች አጅነብዮችን ያለ ምንም ሀፍረት ማውራትና መቆለማመጥ ጀምረዋል። የአላህ እይታ ተረስቶ ጅንጀና ተፋፍሟል ። ሙስሊም ሴት አደባባይ ራሷን አውጥታለች ። ሀያእ ሳይኖር ኢማን አለን እየተባለ መቀለዱ እጅግ በዛ። ሴቶች አላህ ከሰጣቸው ውበት ትልቁ ሀያእ ጠፍቶ አርቴፍሻል ሆናለች ።
✍ሀያእ ውበትና ኢማንን መጎናፀፍ ከፈለግሽ አካልሽን ብቻ ሳይሆን ድፍረትሽንም ጋርጅው ። አይናፋር ሁኚ ያ ነው ውበት በሜካፕ መጨማለቅ ሳይሆን ። ኒቃብ ለብሰሽ ያላህን ድምበር ምጥሺ ከሆነ ሀያእ የለሽም እወቂ ። ፎቶ ምትፓስቺ ውዴ ኢማን በውስጥ ነው አትበይ ሀያእ ሳይኖር ኢማን የለምና ።
እኛ ግን ትልቅ ሀያእ አለን አው የአላህን ህግ ለመተግበር እናፍራለን ። ፂም ማሳደግና ኮፍያ መልበስ እንደሙስሊም መታወቅ ያሳፍረናል። አው እኛ ሀያእ አለን ሳንቀባባ መውጣት ልብሳችንን እየቀያየርስ ካልወጣን እናፍራለን ። ዝነኛ እና ታዋቂ ሰው አለመጨበጥን እናፍራለን ። ሱብሀነላህ ሀያእ በሚያስፈልገን ቦታ ግን የለንም ባላቶኒ ካልተቆረጥን ሱና ከጠበቅን እናፍራለን ። ለምን ጎበዝ? ??
ከወንጀል ሀያእ እናድርግ አላህን ከሚያስቆጣ ነገር እንፈር ። ይህን ሳንቀይር አላህ በኛላይ ያለውን ችግር አይቀይርም ።
✍የወንድ ልጅም ውበቱ ሀያእ ማድረጉ ነው።👌👌#pless!! #Sheer
📐:::::::::Telegram::::::::📐
t.me/mahmudkasaofficial