በቼልሲ ቤት በዉሰት የሚገኘዉ የማንቸስተር ዩናይትድ ንብረት ጀደን ሳንቾ ጎልም ሆነ አሲስት ካስመዘገበ 10 ጨዋታዎች አልፈዉታል።
ቼልሲ በሊጉ 14ኛ እና ከዛ በላይ ሆኖ ካጠናቀቅ የጀደን ሳንቾን የዉሰት ዉል ቋሚ የማድረግ ግዴታ እንዳለበት ይታወቃል።
በዚህም አሁን ቼልሲ ካለበት ደረጃ አንፃር ቼልሲ ከ14ኛ በታች ይጨረሳል ማለት ዘበት ነዉ ስለዚህ የሳንቾ እና የዩናይትድ እህል ዉሃ ሙሉ በሙሉ የመቋረጫ ጊዜዉ ተቃርቧል ማለት እንችላለን።
@man_united332 @man_united332