Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
XCRUISER XS5500D Digital ሳተላይት ፋይንደር ውስጣዊ እይታ
1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው።
2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው።
3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S2 ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል።
4. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል።
5. ፋይንደሩ DVB-S2 ወይም DVB-S ከማሳየቱ በፊት ሳተላይት ስንቀርብ ስክሪኑ ላይ ሶስት ነጥብ ያሳያል ይሔ ማለት የፈለግነውን ሳተላይት ለመስራት ከመቼውም ጊዜ በላይ ያቀልልናል ማለት ነው
5. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል።
6. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ
Sat 1 ላይ Nilesat 7°W
Sat 2 ላይ Yahsat 52.5°E
Sat 3 ላይ Nss 57°W (EBS HD)
Sat 4 ላይ Amos 4°W
Sat 5 ላይ Arabsat 26°E
Sat 6 ላይ Express AMU1 at 36.1°E (DSTV)
Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል።
7. ፋይንደሩ እራሱን ከሾርት መከላከል ይችላል ይሔ ማለት ዲሽ ልትሰሩ የሔዳችሁበት ቤት ገመዱ ሾርት ያደረገ ከሆነ እራሱ አውቶማቲካሊ ቢጫው Light ብሊንክ ብሊንክ ያደርጋል ከዛ ከታች ቂጡ ላይ reset በተን በመጫን ፋይንደሩን ማብራት እንችላለን።
8. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ ማለት ነው በተጨማሪም ጣሪያ ላይ ሳትወጡ እቤት ውስጥ ሆናችሁ የተበላሸውን ዲሽ መለየት ትችላለሰችሁ ማለት ነው።
9. ፋይንደሩ ኦርጅናል ስለሆነ ረጅም ግዜ መመገልገል ትችላላችሁ ችግር የሚፈጠረው በሌላ ቻርጀር ቻርጅ ስታደርጉት ብቻ ነው ስለዚህ በራሱ ቻርጀር ብቻ መጠቀም አለባችሁ ይሔ እንደማሳሰቢያ ይሁናቸሁ።
10. ፋይንደሩ ምናልባት እንኳን ከተበላሸ ሁሉንም መለዋወጫ እጃችን ላይ አለ ለምሳሌ
1. Charging IC
2. LNB Power IC
3. Battery
4. Main Chip
5. Tuner IC
6. Demo IC
7. USB Communicate IC
8. Display Module
9. FPC Cable
ይሔ ማለት ያለሀሳብ ፋይንደሩን መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው።
11. ፋይንደሩ ሞተር ዲሽ መስራት ይችላል
12. ፋይንደሩን ስትገዙ ሙሉ አክሰሰሪ ታገኛላችሁ።
13. ፋይንደሩ በስህተት እንኳን ቢበራ በራሱ ግዜ አውቶማቲካሊ መጥፋት ይችላል ይሔ ማለት ባትሪ save ማድረግ ይችላል።
14. ፋይንደሩን ስትገዙት ከጀርባው Design In Korea ማለቱን ያረጋግጡ።
15. ፋይንደሩ 9 ሳተላይቶች እና እስከ 250 TP መመዝገብ ይችላል
16. ፋይንደሩ TP Add እና EDIT ለማድረግ በጣም ቀላል ነው።
17. ፋይንደሩን ከኛ @bkjabot ላይ ዋጋ በመጠየቅ ማግኘት ይችላሉ አንዴ ከገዙት የዘለአለም እቃ ነው የእውነት ያመሰግኑናል
18. አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል የመጀመርያ ሽንሽን ሁለተኛ ሱቅ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ክፍለሀገር ላላች ያላችሁበት ቦታ ሶፍትዌሩን ጭነን መላክ እንችላለን 0911001481 0911961727
ለበለጠ መረጃ ቪዲዮውን ተመልከቱት
https://vm.tiktok.com/ZMjUXvRC8/