🫶እናመሰግናለን🫶
ዛሬ በጀመርነው ከፍተኛ ቅናሽ የተደረባቸው እቃዎች ሽያጭ ላይ ብዙዎቻችሁ ተሳትፋችዃል በዚህም ብዛት ያላቸው እቃዎችን ለመሸጥ ችለናል! 🤗
🚨ይህ ቅናሽ እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ማለትም ቅዳሜ 05/04/2017 የሚቀጥል ይሆናል!
አሁንም ቅናሽ ከተደረገባቸው እቃዎች መካከል ለማዘዝ ከፈለጉ
@lucassheerio ላይ መልእክትዎን ይላኩልን ወይም በ 0911961727 ላይ ይደውሉ።
በስልክም ሆነ በፅሁፍ የምንነግራችሁ ዋጋ መሸጫው እና የማይቀንስ ነው!
አድራሻችን 🕋መርካቶ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር