TikTok · ቤኪጃ Info
110 likes, 14 comments. “LIFESTAR 1 Million 4K Android May 18, 2024 by BEKYJA 1. ረሲቨሩ SMART (Android) 4K (UHD) ነው የምስል ጥራት አለው ይሔም ማለት ከ HD እና ከ HEVC የበለጠ ከፍ ያለ ነው 2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን 3. ረሲቨሩ የ 2 አመት ነፃ ForeverPro ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4...