#በአጭር_ጊዜ ከኪንታሮት_በሽታ_ይገላገሉ
#በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ
👉 #የፊንጢጣ_ኪንታሮት_ምንድነው ??
⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት_ምልክቶች_እስከ_መፍትሔው
#ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም
#በሰገራ መውጫ (ፊንጥጣ ) አካባቢ ማሳከክ
#ሕመም መሰማት ወይንም አለመመቸት
#በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት
#የሰገራ (የፅዳጅ ) መድረቅ
#ሲፀዳዱ ለጅም ጊዜ ማስማጥ
#ወገብ መከትከት (ወገብህመም)
#ወገብ አስሮ መያዝ
#ቁርጥማት ታፋን እግርን ጀርባን መቆርጠም
#የፆታዊ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ
#ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
#የድካም ስሜት መሰማት
#አቅም ማነስ
#የምግብ ፍላጎት መቀነስ
#የሰውነት መክሳት(መቀጨጭ)
#ከፍተኛ ራስምታት
#ማቅለሽለሽ
#ለሴቶች የወርአበባ መዛት
#የደም ማነስ መከሰት
#አይን ብዥ ብዥ ማለት
#ሆድ መንፋት (ሆድ መጮህ )
#ሽንትቤት ማመላለስ
#ፈስ ፈስ ማለት ( ጋዝ መብዛት )
#ከውስጥ እግር ድርቅ ብሎ ማሳከክ መቆርጠም
#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ነገሮች
👉 ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ
👉 ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ
👉የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ)
👉 ከመጠን ያለፈ ውፍረት
👉እርግዝና
👉የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ
👉በወሊድ ጌዜ በነርቦች መቆጣት ምክኒት
👉 መኪና ላይ ለረጅም ጌዜ ተቀምጦ ማሽከርከር
👉መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት
👉ለረጅም ጊዜ ከማይመች ቦታ መቀመጥ
👉ከሞቀ ቦታላይ መቀመጥ (የጋለ መቀመጫ
👉በገጠራማው ሀገር የሚኖሩት ሲፀዳዱ በጋለ ድንጋይ በቅጠል በኩበት መፀዳዳት የመሳሰሉት ለችግሩ መንስኤ ናቸው
❤️#የፊንጢጣ_ኪንታሮት የሚያስከትለው ተያያዥ ጉዳቶች
👉አኒሚያ (የደም ማነስ) ከፍተኛ የሆነ ደም በሚፈስ ጊዜ በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጂን ተሸካሚ ቀይ የደም ሴሎች መጠን ስለሚቀንስ የድካምና ራስ የመሳት ሁኔታዎችን ያስከትላል
👉ለውስጣዊ ሄሞሮይድ የሚደርሰው የደም ፍሰት መጠን ሲቀንስ ከፍተኛ የሆነ ሕመምን ያስከትላል
👉ይህም ለሴሎች መሞትና ለጋንግሪን በሽታ ይዳርጋል
👉ለፊስቱላ በሽታ ያጋልጣል እንዲሁም ሲያመረቅዝና እየከፋ ሲሄድ ገዳይ ወደሆነው ነቀርሳ(ካንሰር) በሽታ ይቀየራል
ያለጊዜ ያስረጃል ይገላል
👉✅ለጊዜው በቤት ውስጥ የሚደረጉ ሕክምናዎችና መፍትሔዎች
✅ለብ ባለውሃ በቀንከ10–15 ደቂቃ መዘፍዘፍ
✅ሁሌም ከተፀዳዱ በኋላ በውሃ መታጠብ ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም
✅በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር - አትክልት፣ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል
✅ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ - በቀን ከ8-10 ብርጭቆ ውሃን ይጠጡ
✅ማስማጥን ማስወገድ ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለምንፈጥር ለሄሞሮይድ/ለኪንታሮት/ ተጋላጭነት ይጨምራል
✅ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜው ሳያልፍ ቶሎ ይፀዳዱ ያስወግዱ
✅የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ
✅ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ
✅ #የፊንጥጣ ኪንታሮት ቶሎ መፍትሔውን ካላገኘ እንደሚያሰቃይ በማወቅ ከውስብስብ ችግሮቹ እራሶን ይጠብቁ ቶሎ ወደመፍሔው ይድረሱ።
#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ
፩ #የጠለንጅ ቅጠል
፪ #የጎርጠብ ቅጠል
፫ #የበለስ ቅጠል
፬ #የአንተርፋ ቅጠል
#አዘገጃጀት
የነዚህን እፅዋት ከቅጠሎች ለጋ ለጋውን በንፅህና ቀጥፎ አድርቆ ፈጭቶ ነፍቶ ሁሉንም በእኩል መጠን በማገናኘት የተቀመመውን ውሀ ባልነካው ቅቤ (በንፁህ ማር) እየለወሱ ኪንታሮቱ ላይ ከ፲፬-፳፩ ቀን ሲበዛ ፴ ቀን ጥዋትና ማታ በ24:00 ሰአት ውስጥ ሁለት ጊዜ እየታጠቡ ቢቀቡት የፊንጥጣ ኪንታሮቱን ፈፅሞ ያጠፋል ያድናል።
የጎንዮሽ ጉዳት ቁስለት የህመም ስሜት ፈፅሞ የለውም ቀስበቀስ እያሟሸሸ ነው ሚያጠፋው
❤ይህ የተፈተነ የሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ የመጣ ከአምልኮ ፣ከጥንቆላና ከመተት የፀዳ ፈዋሽ ሀገር በቀል የዕፅዋት ጥበብ ( መድኃኒት )ነው ከቻሉ አዘጋጅተው ይጠቀሙ ካልቻሉ ወደባለሙያው ብቅብለው ይፈወሱ (ይዳኑ)
❤ይህ ችግር በገጠርም ሆነ በከተማ ባለው ህብረተሰብ ላይ ያለና የብዙ ሰዎች ችግር ስለሆነ ለችግሩ ተጠቂ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጋችሁ አዳርሱላቸው።
✅ጥሬ ሥጋ ፆታዊ ግንኝነት ክልክል ነው❌
✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
#
#አንዳንድ መንፈሳዊና ጥበባዊ አስተምሮዎችን እንሳጣለን
አድራሻችን አዲስ አበባ
✅የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል
በቤተዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ።
✅ 👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን
✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray
✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia
✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2
📞📞#
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን