ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 14
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka
ሮማንቲክ አደረኩት አሁን የቀረኝ ነገር ማክን መቀስቀስ ነው ክፍላችን ስገባ ጥልቅ እንቅልፍ ወስዶታል እንደሁል ጊዜው ለረጅም ደቂቃዎች በዝምታ ስመለከተው ቆየሁ ማክን ተኝቶ እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ብዙ ነገሮች አስባለሁ ለምሳሌ ያህል እድለኛነቴን ፍቅራችንን፣ መልካም ሰው መሆኑን ፣ የዋህነቱን ፣ በተለይ ደሞ እሱ ህይወቴ ውስጥ ባይፈጠር ምን ልሆን እችል እንደነበር በቃ ይሄን ሁሉ ነገር አንዳንዴ ከዚህም በላይ ስለማክ አስባለሁ ከጥቂት ዝምታ በኃላ ከንፈሩን ስስመው ተገልብጦ ተኛ ማክዬ የኔ ፍቅር ተነስ ብዙ ተኛህ ማታ የት ልታድር ነው አልኩት ፀጉሩን እየደባበስኩት እናቴም የማክም እናት የሞቱት ገና ሳንጠግባቸው በልጅነታችን ነው፡፡
ለማክ የእናትን ያህል እንክብካቤ መስጠት ባልችልም ግን የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ ሁሌም ጥረቴ እሱን ለማስደሰት ነው አሁን ደግሞ ልጆች እንዲኖሩንና ደስተኛ የሆነ ቤተሰብ እንዲኖረን ጥልቅ ፍላጎት አለኝ የፍላጎቴ መጠን ያማልፍ ይመስለኛል ካባቱ ጋር በግድ ያስተሳሰረኝን ቃልኪዳን ሳላፈርስ የማክ እውነተኛ ሚስት ለመሆን የቆረጥኩት ማክ ከተነሳ በኃላ ባየው ነገር እጅግ ደስተኛ ነበር ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ አሳለፍን #የመጀመሪያዬንም የሚስትነት ሌሊት በማክ እቅፍ ውስጥ አሳለፍኩ፡፡ እንደእብድ ከምወደው የኔ ማክ ጋር በራሳችን ፍቃድ "ሀ" ብለን የትዳር ህይወትን ጀመርን ይሄ ለኛ ልዩ ስሜት ነበረው ምክንያቱ አንድ ነው ያባቱ ሚስት ነበርኩኝ ደሞም አሁንም ነኝ ጠዋት ስነሳ አልፎ አልፎ እንደሚያደርገው ማክ ነበር ቁርስ ያዘጋጀው ማክን ሳየው የማላውቀው አይነት ስሜት ተሰማኝ አይኑን ለማየት ህፍረት ተሰማኝ ሲቀሰቅሰኝ ቀና ብዬ ላየው አልደፈርኩም እሱም ይሄን ሳይረዳ አልቀረም እንደህፃን ልጅ አባብሎ አስነስቶኝ አቅፎ መታጠቢያ ቤት ወስዶ የምለብሰው ልብስ አቀበለኝና ቁርስ ላይ እንዳልቆይ አስጠንቅቆኝ ወደሳሎን ሄደ ለደቂቃዎች ውሀ ውስጥ ቆየሁ ያሳለፍነውን ለሊት እያሰብኩ ብቻዬን ፈገግ እላለሁ አንዳንዴ ኮስተር ህመሙን ሳስበው ህልም ነበር የሆነብኝ በዚህ መሀል ነበር የማክ ጥሪ ከሀሳቤ ያነቃኝ ሄዊዬ ዛሬ ከውሀ ውስጥ ላለመውጣት ወስነሻል ወይስ ባልሽ እንዲናፍቅሽ ሙከራ እያደረግሽ ነው? ባልሽ ??? እውነትም ባሌ ማክና እኔን ማንም እልል ብሎ ሳይድረን ተጋባን በራሳችን የፍቅር ቃልኪዳን አሰርን "ባልና ሚስት" ለራሳችን የሰየምነው የክብር ስያሜ ቁርስ ላይ ሆነን ማክ እ...ተጨማሪ የሳምንት እረፍት ሳያስፈልገን አይቀርም አለኝ በፍቅር እያየኝ በሀሳቡ በደስታ ተስማማሁ ከከተማ ወጥተን አራት የሚገርሙና የተዋቡ ቀናቶችን አሳለፍን ወደ አ/አ በተመለስን ሁለተኛ ቀን አባቴ ደውሎ ሆስፒታል እንደገባ ነገረኝ አባቴ ደም ግፊት አለበት ካልሄድኩኝ ብዬ ማክን አስቸገርኩት ማክ መሄድ ካለብኝ መጀመሪያ እኔ ነኝ የምሄደው አባትሽ አንቺን ለማግኘት ሆን ብሎ ይሆናል አለኝ እንደዛ ሲለኝ ትንሽ እራሴን ለማረጋጋት ሞከርኩ ማክም እንዲሄድ አልፈለኩም ሰው ለመላክ ወሰንን የማክን ጓደኛ አባቴ ተኛሁ ያለበት ሆስፒታል ሄዶ ሲያጣራ እውነትም በዛ ሰው ስም የተኛ ሰው እንደሌለ ተነገረው አባቴ አሁንም ሊያጠቃኝ እየሞከረ ነው ግን ለምን አልኩ ለጥቂት ቀናት እረስቼው የነበረውን ያባቴን ሚስጥር ማወቅ ዳግም እንደ አዲስ አገረሸብኝ ግን እስካሁን ምንም መፍትሄ አላገኘውም ያባቴ የስልክ ጥሪ አንዳንዴ እማዋ ለማክም አባቱ ማስፈራሪያና ሲለውም ሰው ይልክበታል በዚህ ሁኔታ ሁለት ወራቶች ተቆጠሩ ቁርስ ልንበላ ገና ቁጭ ከማለቴ ነበር የማቅለሽለሽ ስሜት ተሰማኝ ወደመታጠቢያ ቤት የሮጥኩት ማክ ተከትሎኝ መጥቷል ምን ሆነሽ ነው ሄዊዬ አለኝ በስስት አላውቅም ማክ ትላንትም እንደዚህ አይነት ስሜት ነበረኝ አልኩት በይ ወደሆስፒታል እንሄዳለን አለኝ ለባብሼ ቅርባችን ወዳለው ሆስፒታል አመራን ከምርምር በኃላ የሰማነውን ውጤት ማመን አልቻልንም ተቃቅፈን አለቀስን ተደሰትን ዘለልን በቃ የምንሆነውን አጣን በርግዝናዬ ምክንያት ማክ በጣም ነበር የሚሳሳልኝ ስራ እንዳቆም አድርጎ በቃ እቤት ውስጥ እንደሚሰበር እንቁላል ነበር እንክብካቤው ከስራ እስከሚመጣ ስልኬ ሰላም የለውም እቤት ከመጣ በኃላ ራሱ ነበር እያበሰለ ምግብ የሚያበላኝ አንዳንዴ በጣም ከመጨናነቁ የተነሳ በእንክብካቤ እስከመማረር እደርሳለሁ በዚህ ሁኔታ ሶስተኛ ወር ላይ ገብቻለሁ አንድ ቀን ማክ ስራ ሄዶ እኔ እቤት መቀመጥ ስለሰለቸኝ ግቢ ውስጥ ዝም ብዬ ወዲያና ወዲህ እያልኩ ነው ድንገት የግቢያችን በር ተንኳኳ......
✎ ክፍል አስራ አምስት ከ125 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።
━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨
🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄┄