#MoH
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በመጋቢት 2017 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ የካቲት 24/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ይከናወናል።
ፈተናውን የምትወስዱ የመንግሥትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ ተብሏል።
በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No.) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል።
ለተጨማሪ መረጃ፦
0115186275 / 0115186276
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት፥ ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
Note:
በጥር 30/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናቹ ያለፍችሁና በዚህ የብቃት ምዘና ፈተና ለመቀመጥ የተዘጋጃችሁ ነገር ግን ቴምፖራሪ ዲግሪ ከተቋማችሁ ያልደረሰላችሁ ተመዛኞች ከትምህርት ሚኒስቴር ይህ ጉዳይ ቀጥታ ከሚመለከተው የሥራ ክፍል የትብብር ደብዳቤ ማያያዝ ይጠበቅባችኋል ተብሏል።
📌Share&forward📌
📌Join📌
👇👇👇
💯 @merejamnch 💯