🎓 የሚራሱል አንቢያእ ኮርስ የመዝጊያ ፕሮግራም ዛሬ በኢማሙ አህመድ መስጂድ በልዩ ድምቀት ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የኮርሱ አስተማሪ የሆኑ መሻይኾች ጠቃሚ መልዕክቶችን ያስተላለፉ ሲሆን፤ ተማሪዎችም ድንቅ በሆነ መልኩ ከቀሰሙትን ዕውቀት ለታዳሚው አቋድሰዋል። በፕሮግራሙ መደምደሚያ ላይ ላስተማሩ መሻይኾችና ብልጫ ላሳዩ ተማሪዎች ሽልማትና ሰርተፊኬት ተበርክቷል። አላህ ኮርሱን ቀጣይና ሙስሊሙን የሚጠቅም ያድርገው። ተሳታፊዎችን በሙሉ አላህ ይቀበላቸው፤ ተጠቃሚም ያድርጋቸው።
ወልሐምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ነሐሴ 19/2016 ዓ.ል
አዲስ አበባ
____
🕌 ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna
ወልሐምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ነሐሴ 19/2016 ዓ.ል
አዲስ አበባ
____
🕌 ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna