#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_41
" ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል ። "
መዝ 63 : 3
#መዝሙረኛው ዳዊት ለምን ምሕረትህ ከሕይወት ትሻላለች አለ ? ካላችሁ በሕይወት ለመቆየት ራሱ ያለ እግዚአብሔር ምሕረት ስለማይቻል ነው ።
#ያለ ምሕረቱ ሕይወት የለም ፤ ሕይወት የሚትቀጥለው በእግዚአብሔር ምሕረት ነው ።
ያለነው ና እየኖርን ያለነው ሀብት ፣ ንብረት ና እውት ስላለን አልያም ጤነኛ ስለሆንን ሳይሆን ምህረቱ በእኛ ላይ ስላላለቀ ነው ።
#ለዚህ ነው መዝሙረኛ ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል ያለው ፤ እኛም እግዚአብሔርን ስለ ምሕረቱ ሊናመሰግነው ይገባል ።
እግዚአብሔር ሆይ ስለበዛው ምሕረት ክብር ና ምስጋና ይሁንልህ ። አሜን
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye