#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_42
#ለእግዚአብሔር ዝማሬ ና አምልኮ በሚናቀርብበት ጊዜ ፍፁም ደስታ ከእርሱ የሆነ ውስጣችንን ና መንፈሳችንን መቆጣጠር ይጀምራል ።
#ነፍሳችን በጣም የሚትደሰተው መቼ ነው ? ካልን ስጋዊ ምኞቶቻችን የተሳኩ እለት ሳይሆን በአምላኳ ሕልውና ተወርሷ እርሱን ከፍ ስታደርግ ና ስታመልክ የዋለች እለት ነው ።
ለዚህ ነው መዝሙረኛው ዝማሬን ባቀርብሁልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ ይላቸዋል፥ አንተ ያዳንሃትም ነፍሴ ያለው ።
#የዛሬ መልዕክቴ በየትኛውም ጊዜ ፣ ሁኔታ ና ቦታ ለአምላካችሁ የሚሆን ዝማሬ ከአፋችሁ አይጥፋ ፤ ምክንያቱም በዚህ በቅጽበት በምትለዋወጠው አለም ና ሕይወት ውስጥ የነፍስ ደስ ማግኘት የምቻለው እርሱን በማክበር ና በማምለክ ውስጥ ነውና ።
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye