#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_44
" አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና "
መዝ 8 : 1
#እግዚአብሔር በክብሩ ና በግርማው ከጥንትም ጀምሮ የታወቀ ነው ፤ ከእርሱ ጋር በክብር ይሁን በምስጋና ለላ የምስተካከለው ማንም የለለው ነው ።
#በምድር ሁሉ እጅጉ የተመሰገነ ምስጋውም በሰማያት ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ የታየ ከእግዚአብሔር ለላ አናውቅም ።
#የእለቱ መልዕክቴ ይህን በምድር ሁሉ የተመሰገነውን በሰማያትም ሁሉ ላይ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ስም እኛም በኑሮአችን ና በሕይወታችን አልቀን እናሳይ የምል ነው ። ተባርካችሃል !!
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye