MT Tech Ethiopia


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Криптовалюты


Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
https://telegra.ph/MT-Tech-Ethiopia-09-01
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


አዲስ በወጣ መረጃ Bybit hack ያረገው ሰው 15,000 ETH worth $42.7 million burn 🔥 አርጓል.

ጤነኛ ነው ግን ሰውዬው 🤨🤔

ምን አለ 2 $ETH ቢልክልኝ 😂


☝️ Bybit CEO: clients will not suffer losses from the hacker attack

Bybitን እንድወደው ሚያረጉኝ ብዙ ምክንያቶች ነበሩ ዛሬ 1 ጨምሪያለሁ 💙💙


👀 Kanye West to launch his own memecoin

The famous rapper has announced the launch of his own memecoin, YZY, next week.

👀👀


$PAWS ላይ የደረሳቹን Token መጠን ማየት ትችላላቹ 👀

Listing Price ስንት ሊያረጉት አስበው ነው እቺን ብቻ Token የሰጡን 🤨🤨

listing Price ስንት ሚሆን ይመስላቹሀል ⁉️

$0.01 - $0.001 🔥
$0.001 - $0.0001 👍

2.9k 0 4 71 122

Bybit Hack ተደረጉ 👀

ወደ $1.4B አከባቡ ከ $ETH Cold Wallet Hack እንደተደረጉ አምነዋል 🥸🥸

ለኔ ከ Binance ከጥሎ ምርጡ Exchange ነበር 🙂


💖 Bybit Community Love Month Giveaway: $11,000 in Rewards!

🔹 How to Join?
✅ ለመጀመሪያ ጊዜ Sign up አርገው & verify ለሚያረጉ $5 ይሰጣል (ቀድመው ለሚመዘገቢ 1000 ሰዎች ስለሆነ ፍጠኑ )

✅ ሰው Refer በማረግ $5 ለእያንዳንዱ ማግኘት ይቻላላል (ቀድሞ ለሚያስገቡ 400 ሰዎች ስለሆነ ቶሎ invite አርጉ)

✅ Deposit & trade – Enter the Valentine Travel Raffle

🎁 Valentine Travel Raffle Prizes:

🥇 $1,500 travel incentive
🥈 $800 weekend getaway
🥉 $300 travel voucher (2 winners)


ሚቆየው 🗓 Feb 21, 2025 - Mar 5, 2025

NB: Reward ምታገኙት Event ካለቀ ከ 30 ቀን በኋላ ነው



Join ለማረግ 🔽🔽

https://partner.bybit.com/b/103068


$PAWS Telegram Channel እና Bot ከቴሌግራም አጥፍተዋል 👀👀

ምክንያቱ ደሞ ከ ቴሌግራም ጋር አለመስማማታቸው ነው 🤨

ከዚ በኋላ ሁሉን ነገር በ Website pageቸው ነው ሚታየው


💡 ZOO:

February 17 – Token claim begins

February 22 – Token claim ends

February 25, 12:00 UTC — Listing

6.5k 0 13 25 24

ጀመዓው 👍👍

MT Logo ሊቀይር እስቧል እና ያው MT የናንተም አይደል ላማክራቹ በሚል ነው 😉😉

ምን ታስባላቹ ስለ አዲሱ Logo 👀

አሪፍ ነው 👍
የድሮ ይሻላል ❤️

6.4k 0 0 26 205

DENOMINATION

We’re reducing your balances and the total supply by three zeros to make it easier for you to track token amounts and prices.

Don’t worry, this won’t affect the value of your tokens in any way. It’s just for your convenience!

The new total supply is now 264,084,737,391 $ZOO.


ጥሩ ነው ግን ስለ wallet ምንም አላሉም 🤔🤔


በጣም ባለጌ ነው ሰውዬ ግን ስንት ነገር አስቤ 😂😂


ጀመዓው 👍👍

BE READY

የመጨረሻው 1 riddleም ዛሬ ነው ሚለቀቀው እና ተዘጋጁ 😉

እድል አይታወቅም $5000 Dollar የናንተ ሊሆን ይችላል 🤝


የባሰ አለ አሉ 😂😂

ለማንኛውም 10M የሰራ ሰው $1 ያገኛል የሚል ተስፋ አለኝ 😂😂


ለብዙ አመታት ስሰሩ የነበራቹ ሰዎች በመጨረሻም #PI

🗓 February 20

ይሄን Project ብዙ ሰው ስራ ስራ እያለኝ አልሰራሁትም እና እንደማይቆጨኝ ተስፋ አደርጋለሁ 😞😂

እናንተስ 👀

ሰርቼዋለሁ 👍
አልሰራሁትም 🔥

5.8k 0 5 18 120

$ZOO ላይ Bonus ከተሰጣቹ አሁን Total Listing ቀን ምታገኙትን Token ማየት ትችላላቹ 🤑🤑

ግን Listing Price ስንት ሊሆን ነው 👀❓

$0.000009 - $0.000001 🔥
$0.000001 - $0.0000001 👍
$0.0000001 በታች 😱


ይሄ ሰውም ሆነ ሌሎች በውሰጥ ካወሯቹ ተጠንቀቁ 🚫⛔️

ሌሎችም በ MT ስም ሚመጡ ሰዎች ሆኑ Channel የለንም ⚠️⚠️

ይሄ Channel ብቻ ነው የኛ Official Channel እንዲሁም Discussion Group አለን 👀👀

Channel Link : MT Tech Ethiopia

Discussion Group: MT Tech Group

በውጥ ከሆነም ከ @mosbreezy ውጭ ለሚፈጠሩ ነገሮች ተጠያቂ አይደለሁ ⚠️⚠️


🔥🔥🔥 🪂🪂🪂🪂🪂

Type: Website Airdrop
Name: Roach Racing
Club
Airdrop: Confirmed
Platform: Abstract
Link:  Join Roach Racing Club

የ Drop መጠን ለማሳደግ

✅ Daily Claim አርጉ
✅ Task ስሩ
✅ Game ተጫወቱ
✅ Invite አርጉ

የ MT መሪ ቃል
መሞከር አይከፋም


ስንቶቻቹ ናቹ የ $ZOO $5000 ሚያሸልመውን riddle እየሰራቹ ያላቹት 👀👀

ለማንኛው አሁን 9 ላይ ደርሷል ትንሽ ነው ሚቀረው 🤑🤑

ከእናንተ እኩል እየሰሩ ያሉ በ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዳሉ አትርሱ 🎮🎮

ለዛ እንደሀሳብ ትክክለኛ Seed Phrase ብታገኙ ከ $500 - $1000 በፍጥነት withdraw አርጉ (ከዛ ሁሉ ሰው ከፈጠናቹ ማለት ነው 😂😂)

እንጂ $5000 withdraw አረጋለው ብላቹ እድሉን አጊንታቹ በ 0 እንዳትወጡ 😂😂

♾ Network ስመርጡም እያስተዋላቹ

ያው ከ MT ጀመአ ቢያንስ 1 እድለኛ አይጠፋም ብዬ ነው 😉😉

5k 0 1 31 27

📣 Binance Introduces Solayer (LAYER) via HODLer Airdrops and Listing

Binance has announced Solayer (LAYER) as the 8th project in its HODLer Airdrops program, rewarding BNB holders with token distributions. LAYER will be listed for trading today on February 11 at 14:00 UTC with BTC, USDT, USDC, BNB, FDUSD, and TRY pairs. The circulating supply at launch will be 210 million LAYER (21% of total supply). Additionally, 30 million LAYER (3%) has been allocated for airdrops, with another 20 million set aside for future marketing campaigns.

BNB Hold ስላረጋቹ ብቻ ነው Token ሚደርሳቹ 😉😱

NB: ትንሽ BNB ከሆነ ትንሽ Token ሊሆን ይችላል ሚደርሳቹ


የ $ZOO Tokenomics ተለቋል

🤔60% ለ Community
🤔40% ለ future Development

Показано 20 последних публикаций.