🕌 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
🕋• ፆሙ የፍቅር፣ የደስታ፣ የመተሳሰብ እንዲሆንላቹ በኢትዮ MUSIC ቻናላችን ስም እንመኛለን።
🕋• በዚ ፆም ወቅት እናንተም እዝነትን እንድታገኙ የተቸገሩትን ሁላ አስቡ !
🕋• መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ ✌️
🌙 Ramadan Kareem 🌙
●🦋 @MUSIC_ETHIOPIAN 🦋●
🕋• ፆሙ የፍቅር፣ የደስታ፣ የመተሳሰብ እንዲሆንላቹ በኢትዮ MUSIC ቻናላችን ስም እንመኛለን።
🕋• በዚ ፆም ወቅት እናንተም እዝነትን እንድታገኙ የተቸገሩትን ሁላ አስቡ !
🕋• መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ ✌️
🌙 Ramadan Kareem 🌙
●🦋 @MUSIC_ETHIOPIAN 🦋●