|| ተወዳጇ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ከብዙ አመት በኋላ ስምንተኛ አልበሟን ልታወጣ ነው ።
||• በብዙዎች ዘንድ የማይረሳ የሙዚቃ ቦታ ያላት አንጋፋዋ ድምፃዊ ከረጅም አመታት በኋላ ደጃዝማች የሚል የአልበም ርእስ በሰጠችው ስምንተኛ አልበሟ ተመልሳለች ።
||• በአልበሟ ውስጥ ያሉትን 11 ሙዚቃዎች በሙሉ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ሰርቶታል ።
||• አልበሙም በቅርቡ እንደሚወጣ ያሳወቀች ሲሆን በራሷ የዩቲዩብ ገፅም እንደሚለቀቅ ተናግራለች ።
🦋• @MUSIC_ETHIOPIAN •🦋