ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲን በእግር እስከ ራሱ ፈታ እያላችሁ ጎብኙት!
በዚህ አዲሱ የyoutube ገጽ በመጀመሪያው ፕሮግራም ያሬድ እና ናሆም ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲን እሳያቁ እና እያዝናኑ ያስጎበኙናል።
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሐሳብ አይግባችሁ ልክ የመጀመሪያ ቀን ስትመጡ ያለአስጎብኚ ወደ ዶርም ቀጥታ መግባት ትችላላችሁ 🙈 የሴቶች ዶርምንም ይጨምራል ለሴቶች😁
በቀጣይ በሌሎች ቦታዎች ጭምር ከሌሎች ሳቢ ፕሮግፋጋች ጋር በበለጠ አቀራረብ ብቅ እንላለን... እስከዚያው
አዲሱን በነጻነት የተሰኘውን ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ሁኑን! ቪዲዮውንም like በማድረግ ለጊዜው ሐዋሳ ለተመደቡ ጓደኞቻችሁ SHARE በማድረግ አድርሷቸው። ወዳጅነት ለመች ነው ሄደው እንዳይጠፉ😁
እነሆ linkኡ
https://youtu.be/cs8b-FMFJoc?si=TOqxWRpGr2fMhW3G