ለቀልድ ሰው ፊት ሆን ብሎ በማሳል ኮሮና አለብኝ ብሎ ያስደነገጠው አሜሪካዊ በሽብር ወንጀል ተከሰሰ
በኒው ጀርሲ የሚኖረው አሜሪካዊ ጆርጅ ፋልኮን ባለፈው ቅዳሜ ግሮሰሪ በሚሰራ ሰራተኛ ላይ ተጠግቶ በማሳል እና ከዛም ኮሮና ቫይረስ አለብኝ በማለቱ ሰዎችን በፍርሀት ሸብቧል ተብሎ በሽብር ወንጀል ተከሷል ።ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘም የሰባት አመት እስር ይጠብቀዋል ሲል ኢንዲፔንዳንት ጋዜጣ አስነብቧል።
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT