ለመላው ሙስሊም እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ እያልኩኝ
የሰው ልጅ ተሳሳች አጥፊ ነው እና በተለያየ መልኩ ያስቀየምኳቹ ውድ ወድምና እህቶቼ ለአላህ ብላቹ አውፍ እድትሉኝ ስል እለምናቹሀለው
የተውበት ፣ የእዝነት ፣ የአንድነት ወር አረዲሆንልን ስል እለምነዋለው
አውፍ በሉኝ አውፍ ብያለው