መቶ ብር ሚኒ ማርኬት እና ካፌ ማናጀር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ:- የሚኒማርኬትና ካፌ ማናጀር
መስፈርት: በአካውንቲንግ በማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ ተመርቆ ቢያንስ 2 ዓመት በተመሳሳይ ዘርፎች በስራ አስኪያጅነት ወይም አስተባባሪነት የሰራ/የሰራች በተለይ የሂሳብ ሪፖርት ማድረግና ሰራተኞች ቁጥጥርና አመራር ላይ የሰራች እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ ያላት
የስራ ቦታ- አስኮ ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚኒየም
ለስራ ቦታው ቅርበት ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን!!
ደመወዝ በስምምነት
〰〰〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs