NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as social media & multimedia production.
Voice of voices
ንሥር ኢንተርናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የማያዳላ እና ገለልተኛ የመገናኛ ተቋም ነዉ። ማህበራዊ ሚዲያ እና መልታይሚዲያ እምራች ሁኖ ይሰራል።
አማራ ድምፅ!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


🚨ንሥር ቅምሻ🚨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

፨ በዛሬው እለት በቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ የቀስተ ደመናና የጅበላ ሙተራ ብርጌዶች ቸርተከል ንዑስ ከተማ ላይ በሰሩት የተቀናጀ ኦፐሬሽን ጥሩ ድል አስመዝግበዋል። ይህ ጠላት አሳሽ ሃይል ተብሎ በየቦታው ይንቀሳቀስ የነበረ ኃይል ሲሆን ዛሬ በተደረገበት መብረቃዊ ጥቃት በርካታ ኪሳራ ደርሶበታል።

፨ በዚህ ውጊያ ሶስት መሳርያና በርካታ ተተኳሽ በፋኖ የተማረከ ሲሆን እስካሁን በደረሰን መረጃ አራት ፓትሮልና አንድ ኦራል የጠላት ሙትና ቁስለኛ መነሳቱን የአይን እማኞች አረጋግጠውልናል።

፨በዛሬው ዕለት ከማንኩሳና ፍኖተሰላም ተነስቶ ተንቀሳቅሶ የነበረው የጁላ ሰራዊት በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ቢተው ሻለቃ ሲቀጠቀጥ አርፍዷል ። በዚህም ጠላት እግሬ አውጭኝ ብሎ እየዘለለ ወደ ማንኩሳ ከተማ ገብቷል ።

፨ አማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ አምሓራ) ምዕራብ ወሎ ኮር ዳግም ክተት ወረኢሉ ክፍለጦር 7ለ52 ብርጌድ ንስር ሻለቃ ለገሂዳ ወረዳ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::

፨ ጀግኖቹ በለገሂዳ ወረዳ የሚገኘውን የአገዛዙን ዙፋን አስጠባቂ ሀይል ካምፕ አድርጎ በተቀመጠበት የለገሂዳ ወረዳ ምክርቤት ግቢና ደፈጣ ብለው በወጡበት አድሱ ጤና ጣቢያ ወይም ማጀቴ በመባል በሚጠራው ቦታ ላይ ዶግ አመድ በማድርግ ጥላትን አንገት አስደፍቶ አዋርዶና አሸማቆ በመውጣት ታላቅ ድል ሰርተዋል::

፨ “ብርጌድ ንሐመዱ” ወይም “የሰማያዊ አብዮት ንቅናቄ” የተሰኘው በውጭ አገራት የተመሠረተው ቡድኑ ቢሮውን በአዲስአበባ የሚከፍተው በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ እንደሆነ መረጃው አመልክቷል።

፨ በዛሬው ዕለት ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ገደማ የአማራ ፋኖ ሸዋ የፋኖ አባላትና አመራሮች ይኖሩበታል በሚል የተሳሳተ ግምት በኤፍራታና ግድም ዘንቦ ቀበሌ በሰነዘረው የድሮን ጥቃት የግለሰብ መኖሪያ ቤት ላይ ባደረሰው ጉዳት የንፁኃኖች ህይወት አልፏል።

፨በኮሪደር ልማት የተሳተፉ ከ400 በላይ ኮንትራክተሮች ብልፅግና ክፍያ ሊፈፅምላቸው እንዳልቻለ ተናገሩ በኮሪደር ልማት ምክንያት እንደ ካዛንችስ ካሉ ቦታዎች ለተነሱ ሰዎች በፍጥነት የተዘጋጁ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ያዘጋጁ ከ400 በላይ ኮንትራክተሮች ክፍያቸውን ብልፅግና እንደያዘባቸው ገልፀው ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉ ተናገሩ።




በዛሬው ዕለት ከማንኩሳና ፍኖተሰላም ተነስቶ ተንቀሳቅሶ የነበረው የጁላ ሰራዊት በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ቢተው ሻለቃ ሲቀጠቀጥ አርፍዷል ። በዚህም ጠላት እግሬ አውጭኝ ብሎ እየዘለለ ወደ ማንኩሳ ከተማ ገብቷል ።

በዚህም በጓይ ውብሸት ቀበሌ እየመራ የወሰደውን አመራር ግንባሩን ብለው ሸኝተውታል ። በዚህም አውደ ውጊያ በአጠቃላይ 11 አድማ ብተና የተደመሰሰ ሲሆን በውል ያልታወቀ ቁስለኛ በፓትሮል ሲያመላልስ ውሏል ።

በዚህም የተናደደው የአገዛዙ ሰራዊት በመንገዱ ላይ ሁሉ ያገኘውን በርበሬና የቤት ዕቃ አቁሞ ሲዘርፍ መዋሉን አሻራ ሚዲያ አረጋግጧል።በተጨማሪም በመንገድ ላይ ለስራ የወጡ ሶስት ንፁሐን መገደላቸውን የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ሰለሞን ፀጋዬ ተናግሯል።

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ የካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084


➥ የአ/አበባ ውጥረትና የአዳነች ምሥጢራዊ  ስብሰባ!

➥ እገታ ፈጻሚዎች በባሕርዳር ተጋለጡ!

➥ ታጋቹ የዐማራው ምሁር!

➥ የ5 ዓመታቱ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ!

➥ "የአፍሪካ መሪዎች ሰው አይደሉም" ትራምፕ!


👇👇👇
https://youtu.be/KBlYMi5fhuo


የንሥር ሚዲያ ቤተሰቦች እና ዉድ የአማራ ልጆች እንዴት ቆያችሁ አላችሁ  በሁሉም የሶሻል ሚዲያ የምንለቃቸዉ መረጃዎች ተደራሽነት እየቀነሰ እይታዎችም እያነሱ መጥተዋል ።ስለዚህ መረጃዎች ቀጣይነት ባለዉ መልኩ ወደናንተ ተደራሽ እንዲሆኑ የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የመረጃዉ ተደራሽ ይሁኑ ትግሉን ያግዙ።

          እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2


አዳነች አቤቤ ከሻለቃ በላይ ከሆኑ የኮማንዶ እዝ አመራሮች ጋር ዝግ ስብሰባ ማካሄዷ ታወቀ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በትናንትናው እለት በአድዋ መታሰቢያ አዳራሽ ከሻለቃ እስከ እዙ መሪ ጀነራል ሹማ አብደታ ድረስ ያሉ የኮማንዶ እዝ ወታደር መሪዎችን ለሚዲያ ዝግ አድርጋ ሰብስባለች፡፡

በዚህ ስብሰባቸውም ጥቂት የደቡብ ተወላጆችና ቀሪዎቹ ሙሉ በሙሉ የኦሮሞ ተወላጆች የሆኑ መኮንኖች ናቸው የተገኙት፡፡

ነገር ግን ከምክትል እዝ አዛዡ አበባው ሰይድ ጀምሮ እስከ ሻለቃ ድረስ ያሉ የአማራ ተወላጆች በዚህ ስብሰባ እንዳይሳተፉ ተደርጓል፡፡
በስብሰባውም ይህ የተመረጠው የኮማንዶ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ ቤት እንደሚሰጠውና በምላሹ የተሰጠውን ትዕዛዝ ሁሉ እንዲፈጽም ግዴታ ተጥሎበታል፡፡

መከላከያ እንደ ተቋም የራሱን ቤት ሰርቶ ለሰራዊቱ የሚያድል ቢሆንም እነ አዳነች አቤቤ ይህን የቤት እደላ እኛ እንፈጽማለን ማለታቸውና በብሄር ለተመረጡ ሰዎች ብቻ ይህን ማድረጋቸው ጉዳዩ ፖለቲካዊ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ተራው ወታደር በጦርነት እየተሰቃየ ደሞዝ እንኳን ባጣበት ወቅት በህዝብ ቁጠባ የተገነባን ቤት እንሰጣችኋለን ማለታቸው የወቅቱ ጫና እንዳስጨነቃቸው ማሳያ ነው ተብሏል፡፡

ከዚህ ቀደም ለሪፐብሊካን ጥበቃ አባላት የመኖሪያ ቤት ሲሰጥ አኩርፎ የነበረው የኮማንዶ እዙ አሁን ላይ “ የምንሰጣችሁን ተልዕኮ በአግባቡ ተወጡ እንጂ ስለ ቤት አያሳስባችሁ” ተብሏል ይላሉ የመረጃ ምንጮች፡፡እየጠነከረ የመጣው የፖለቲካ ውጥረትና በየአቅጣጫው ያለው ውጊያ እነ አዳነች አቤቤን ይህን የኮማንዶ ሃይል እንዲያባብሉ እንዳደረጋቸውም ተጠቁሟል።

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ የካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084




አሳዛኝ ዜና ፦ በሸዋ ኤፍራታናግድም ወረዳ አገዛዙ በፈፀመው የድሮን ጥቃት የንፁሀን ሕይወት አልፏል!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በሁሉም መስክ ኪሳራ አሰያስተናገደ ያለው አሸባሪው የብልፅግና አገዛዝ በተለያየ ወቅት የሚፈፅማቸው ንፁኃንን ዒላማ ያደረጉ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሲቪሊያን ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል።

በዛሬው ዕለት ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ገደማ የአማራ  የፋኖ አባላትና አመራሮች ይኖሩበታል በሚል የተሳሳተ ግምት በኤፍራታና ግድም ዘንቦ ቀበሌ በሰነዘረው የድሮን ጥቃት የግለሰብ መኖሪያ ቤት ላይ ባደረሰው ጉዳት የንፁኃኖች ህይወት አልፏል።

አገዛዙ በግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እናት ከእነ ልጇ ጨምሮ 4 ሲቪሊያን ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን  ከ20 በላይ የቀንድና የጋማ ከብቶች ላይ ጉዳትና ውድመት አድርሷል።

የአብይ አህመድ አማራ ጠል አገዛዝ በጋራ ታግለን ልናስወግደው የሚገባ ከባዕድ ወራሪ  አረመኔና ጨካኝ አገዛዝ በመሆኑ በተባበረ ክንድ ሁሉም አማራ በተሰለፈበት መስክ ስርዓቱን ለመቅበር የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ እናቀርባለን።

ክብር ለሰማዕታት
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ የካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084


➥ የነበልባል ብርጌድ ድል አደረገ!

➥ የጎንደር ወገራው የፋኖ ትንቅንቅ!

➥ ጄ/ል ተፈራ ማሞ "ፋኖ አሸንፏል" አሉ!

➥ ጉና ተራራ በአገዛዙ ተቃጠለ!

➥ በኮሪደር የተሳተፉ ኮንትራክተሮች ተዘረፉ!

➥ 9 ሺህ የUSAID ሠራተኞች ሊባረሩ ነው!



ዝርዝር መረጃዎችን ከ YouTube ቻናላችን ይከታተሉ ።

👇👇👇
https://youtu.be/mZZh3vMbWgI


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከታሪክ እስከ ቅርስ ከሰዉ ልጅ እስከ ተፈጥሮ የአማራ የሆነን ነገር በሙሉ ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳዉ ብልፅግና በምትመለከቱት መልኩ ጉና ተራራን በመደብደብ በእሳት እንዲያያዝ አድርጎ አደጋ ላይ ጥሎታል።


እገታ ፈጻሚዎች በባህርዳር
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በባህርዳር ከተማ ውስጥ እገታ እየፈፀሙ ካሉ ግለሰቦች ውስጥ ሁለቱን ለማወቅ ችለናል - ስማቸውም ሙሉእድል አስማማው እና መልካሙ ሙላቱ እንደሚባሉ ማወቅ ተችሏል።

እኒህ ግለሰቦች በከተማችን ባህርዳር ውስጥ እገታን ጨምሮ በትጥቅ የታገዘ  ውንብድና የሚሰሩ ግለሰቦች ለመሆናቸው ተጨባጭ መረጃዎችን አግኝተናል። የእነዚህን ወንበዴዎች ፎቶና መታወቂያቸውንም የቴሌግራም ቻናላችን ላይ አያይዘናል።

ከዚህ ቀደም ቀበሌ 14 ውስጥ ሶስት ሰዎችን አግተው አንዱን በሽጉጥ በመምታት ይዘው ለማምለጥ ሲሞክሩ በነዋሪው ርብርብ ተይዘው ከዛም ነዋሪው ለ9ኛ ፖሊስ ጣቢያ አስረክቧቸው የነበረ ቢሆንም ሳይውል ሳያድር መለቀቃቸው ታውቋል። ያው አዛዦቻቸው በወንበዴዎቹ ላይ መጨከን አልቻሉም።

ያም ሆነ ይህ ግን በእነዚህ መሰል ወንበዴዎችን እያደኑ ማፅዳት የትግሉ አንድ አካል ነው። ታስታውሱ ከሆነ ከወራቶች ምናልባትም ከዓመት በፊት ከባህርዳር እስከቡሬ መስመር በመሰል በውንብድና ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ግለሰቦችን መታወቂያቸውን ገንዘብ እስከተቀበሉበት አካውንት ድረስ በማጋለጥ እየታደኑ አንድ በአንድ እንዲፀዱ ማድረግ ችለን ነበር። አሁንም እንችላለን! BW
 
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ የካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com


ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ መሪዎች ሰው መሆናቸውን እጠራጠራለሁ አሉ ።

ፕረዝዳንቱ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዋይት ሀውስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአፍሪካ መሪዎችን በሚመለከት የሚከተለውን ጥያቄ አንስተዋል፦

፨ ከ50 ዓመታት የአህጉሪቷ የነጻነት ጉዞ በኋላ፣ ለህዝባችው አስፈላጊውን መሠረተ ልማት ካላሟላችው ሰው ነን ብላችው ታስባላችው?

፨ በወርቅ፣ በአልማዝ፣ በነዳጅ፣ በዩራኒየም፣ በብረት፣ በማዕድን፣ በብር፣ በማግኒዥየም፣ በነሐስ፣ በጋዝ የተፈጥሮ ሃብቶቻችው ላይ ተቀምጣችው፣ ህዝባችው በረሃብ፣ በትምህርት አለመዳረስ፣ በጤና አገልግሎት እጦት፣ ቢሞት፣ ሰው ነን ብላችው ታምናላችው?

፨ በስልጣን ላይ ቆይታችው፣የራሳችሁን  ዜጎች ለመግደል ከውጭ የጦር መሣሪያዎችን ስታስገቡ፣ ሰው ነን ብላችው ታስባላችው?

፨ የገዛ ዜጎቻችሁን እንደውሻ ስታንገላቱና ስትገድሉ፣ ማን ዜጎቻችሁን እንዲያከብር  ትጠብቃላችው?

፨ በራሳችው  አገር ላይ ቀማኛና ሌባ በመሆናችው ፣ የሃገራችሁን  ሀብቶች ሁሉ በመስረቅ፣ አብዛኞቹ ዜጋዎቻችው በስደትና በድህነት ውስጥ እንዲያልፉ ስታረጉ፣ የሰው ልጆ ነን ብላችው ታስባላችሁ?




መረጃ አቸፈር ወንድዬ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የብልጽግና አገልጋዮች በራሱ በብልጽግና መራሹ ሃይል እየተደባዩ ነዉ የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቢትወደድ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድ ባንዳዎችን ይመታል በዉስጥ ባሉ የዉስጥ አርበኞቻችንም እያስመታ ይገኛል።

የሰላምና የርቅ ኮሚሽን በሚል ስም በባዳነት እያገለገሉ ያሉ ባንዳዎችን እራሱ እያሰረ ይገኛል በትናንትናዉ እለት ደንቦላ ቀበሌ በድንገተኛ አደጋ የደረሰበት አንድ የስርዓቱ አገልጋይ በሊበን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እየታከመ ባለበት ወቅ እያበራዩ ወደ እስር ወስደዉታል  ተጠቅመዉ እየጣሏቸዉ ይገኛሉ

🗣የብረርጌዱ የህ/ግ/ሃላፊ ፋኖ ይበልጣል እዉነቱ
 
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ የካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር:
x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣
https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም:
https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:-
tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት :
nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084


የአውሬው ቡድን ታላቁን የጉና ተራራ እያቃጠለ ነው ተብሏል ። ሶስተ ኛ ቀንኑን አስቆጠ‍እሯል ተብሏልና መረጃውን አዛምቱ።

አማራ አጥፍቶ ኦሮሚያ አትቀጥልም!


፨ የጎንደር ፋኖዎች ጥምረት ለጠላት አልመች ብሏል በሁሉም እረገድ ድል እያደረጉ ።

፨ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተላለፈዉ ጥብቅ መልዕክት እና ማስጠንቀቂያ ምን ምን ይዟል።

፨ የወሎ ጀግኖች በተባበረ ክንድ በጠላት ላይ ስደሳች ድል ተቀዳጅተዋል።

አሳዛኙ ና መራራዉን ሀቅ በችሎት የተናገሩት ዶክተር ካሳ ተሻገር አማራ ሀቀኛ እና ትሁት ህዝብ ነዉ አሉ።ይሔንን እና መሰል መረጃዎችን በዩቱብ ቻናላችን ያድምጡ።

👇👇👇
https://youtu.be/4sKM-aDMGN4


ነበልባሎቹ በዕለተ ዮሐንስ በአገዛዙ ሰራዊት
ላይ በሰነዘሩት ጥቃት ጀብድ መፈፀማቸዉ ተገለፀ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር የነበልባል ብርጌድ ስር የሚንቀሳቀሰው ሺ አለቃ አራት ቀጫጭኖቹ ፋኖች ከባልጪ ከተማ በመንቀሳቀስ ዛሬ በጥር 30/5/2017ዓ.ም በምንጃር ሸንኮራ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን በፈዋሽነቱ የሚታወቀውን የሸንኮራ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስን በዓል ለማስከበር እና ፖለቲካዊ ፍጆታ ለማግኘት ወደ በሳ እና ዮሐንስ ያመራው የአገዛዙ ወንበዴ ሀይል ታቦታቱ በክብር ወጥቶ ከገባ በኋላ በ 8:00 ፋኖ ወዳለበት በቆረጣ የተንቀሳቀሰውን አሰስ ገሰስ አረመኔ ሰራዊት በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ የሚመራው ነበልባል ብርጌድ ተፈንጣሪ ሺ አለቃ ሦስት ፋኖች ባደረጉት ደፈጣ የአገዛዙን ደንገጡር ሰራዊት እንዳይሆን አድርገው 4 ቁስለኛ 3 ሙት አድርገው ወደመጣበት የመለሱት ሲሆን አገዛዙ እሬሳውን ለክብረ በዓሉ የመጡ አንጋሾችን ነጠላ በመንቀጥ እየለበሱ እሬሳና ቁስለኛ ያነሱ መሆኑን ከአይን እማኞች አረጋግጠናል።

🗣መረጃው/የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም
ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ ፋኖ ነው። 

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
አርብ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር:
x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣
https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም:
https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:-
tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት :
nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084


🚨የቀን 29/05/2017 የሰከላው ግዮን ብርጌድ
ታላቅ ተጋድሎና የሽብር ቡድኑ ያደረሰው ውድመት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በትናንትናው ዕለት በኮሎኔል ድባቤ የሚመራው የብርሃኑ ጁላ ጦር ከሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ተንቀሳቅሶ የነበረ መሆኑን እና ከጥዋቱ 2:00-9:00 አሸባሪውን ሀይል ግዮን ብርጌድ በከበባ ሲቀጠቅጡት መዋሉን መዘገባችን የሚታወስ ነው። ከ9:00 በኋላ ግዮን ብርጌድ መንገዱን ከፍተው ጠላትን ወደ እሮቢት አሳልፈውታል።

ጠላት እግሬ አውጭኝ ብሎ እየፈረጠጠ እያለ  አይበገሬዎቹ ዘንገና ብርጌድ  ጠላትን እሮቢት ላይ ደፈጣ በመያዝ በብሬን እና በስናይፐር አቀባበል አድርገውለታል። በዚህም አናብስቶቹ የደፈጣ መሀንዲሶች ዘንገና ብርጌድ ሁለት ጥቁር ክላሽ ማርከዋል። በዚህ ሀፍረትን የተከናነበው ኮሎኔል ድባቤ ከባድ መሳሪያ ሞርተር 120 በመተኮስ ዋጋዬ ጎበዜ የተባለች የ65 አመት እናት ዜና አዲስ የ9ኝ አመት ፣ ፍቅር አዲስ የ17 አመት 2 የልጅ ልጆቿ እና ከ7 ቁም ከብቶች ጋር በግፍ ተጨፍጭፈዋል።

በትናንትናው ዕለት ግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ  7 ጥቁር ክላሽ እና ከሦስት ሽህ  በላይ በዛት ያለው ተተኳሽ  መማረክ የቻለች ሲሆን አይበገሬዎቹ ሃይሌ አድማሱ ሻለቃ 2 የአገዛዙ ወታደር ከነ ጥቁር ክላሻቸው መማረክ ችለዋል።

ግትም ሽለቃ በ10 አለቃ የቆዬ፣ የሃይሌ አድማሱ ሻለቃ በጀግኖቹ መሉጌታ አዱኛው ሻለቃ መሪነት ፣ በፈኖ ሮቤል እና ፋኖ ወርቁ ይታይህ ዘመቻ መሪነት የተመራ ሲሆን መብረቁ ሻለቃ በጀግናው ፋኖ እንደሻው ጌታነህ እና  በነፍጠኛው ሻለቃ አበጀ  እየተመራ ጠላትን በመናበብ እንደ እባብ ሲቀጠቅጡት ውለዋል።

በሌላ በኩል የአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክፍለጦር ግዮን ብርጌድ በክንደ ነበልባሉ ሻለቃ ደምስ የሚመራው አባግስ ሻለቃ ወደ ሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ዘልቀው በመግባት 4 የአገዛዙ ወታደር የደመሰሱ ሲሆን አድማ ብተናን እና ባንዳ ሚኒሻን ሲያሳድዱት ውለዋል።

በዚህ አውደ ውጊያ 15 የአገዛዙ ወታደር የተደመሰሰ ሲሆን ብዛት ያለው የአገዛዙ ወታደርም ሊቆስል ችሏል።

በአጠቃላይ በትናንትናው ዕለት ከ2:00-11:00 አውደ ውጊያ የተካሄደ ሲሆን ያለምንም መስዋዕትነት አናብስቶቹ ግዮን ብርጌድ ጠላትን ሲቀጠቅጡት ውለዋል። በዚህ አውደ ውጊያ የፋኖን የበላይነት ያረጋገጠ እና የአገዛዙን ሰራዊት ተስፋ ያስቆረጠ ሆኖ ተመዝግቧል።

የተማረኩ ቁስለኞችንም ፋኖ እያሳከመ ይገኛል። አሸባሪው አብይ አህመድ እንደሚለው ፋኖ ዘራፊ እና አሸባሪ ሳይሆን የአለም አቀፍ ህጎችን የሚያከብር የነጻነት ታጋይ ነው።ሙሉ የምርኮኞችን ቃለ መጠይቅ  ለመላው የአማራ እና የኢትዮጵያ ህዝብ በቅርብ ቀን እናደርሳለን።
 
✍️የቻለ አድማሱ የአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ
ክፍለጦር የግዮን ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት
 

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
አርብ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ከአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ እንደህዝብ ከገባበት ሁለንተናዊ የህልውና አዳጋ ለመውጣት ሲል ከአገዛዙ ሀይል ጋር እልህ አስጨራሽ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል።በዚህ መራር የትጥቅ ትግል ሒደት ውስጥ እንደድርጅትና እንደህዝብ በርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ድሎችን አስመዝግበናል ።

ከነዚህ አንፀባራቂ ድሎች ከተገኘባቸው ቀጠናዎች መካከል አንዱና ዋነኛዉ ምናልባትም ግንባር ቀደሙ በደሙ ቀለምነት በአጥንቱ ብዕርነት የዚህን ሸማቂ ትውልድ ታሪክ እየከተበ የሚገኘው የደጋ ዳሞት ብርጌድ ነው። ባለፉት አንድ አመት ከሰባት ወር ገደማ ባሉት ጊዚያት ውስጥ ደጋዳሞትና የአካባቢው ማህበረሰብ  የትግሉ ደጋፊ ከመሆን በዘለለ የትግሉ መሪ በመሆን ጭምር ለሌሎች ቀጠናዎች አርአያ ሆኖ አሳይቷል።

ለዚህም የደጋዳሞት ብርጌድ በተዋረድ ለሚያስተላልፋቸው ትዕዛዞችና መመሪያዎች  ማህበረሰባችን ቅን ምላሽ በመስጠት በምዕላትም በስፋትም ተግባራዊ ማድረጉ ብቻ ለአብነት የሚጠቀስ ነው።

ስለሆነም ለአለፉት ሁለት ወራት ገደማ ማለትም ከህዳር 30
/2017 ዓ/ም እስከ ጥር30/2017 ዓ /ም ድረስ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረው የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ገደብ መነሳቱን እየገለፅን ዛሬ ማለትም ጥር 30/2017 ዓ/ም የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ስራ አስፈፃሚ አባላት ጥልቅ ውይይትና ግምገማ በማድረግ የሚከተሉትን ውሳኔዎች ማስተላለፉን ለማሳወቅ እንወዳለን።


1,ለአለፉት ሁለት ወራት የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ተረጋግቶና አስቦ ወታደራዊ ዕቅዶችን እንዳያወጣና ለጠላት ሰራዊት ምቹ ሁኔታ እንዳይፈጠር በማሰብ በፈረስቤት ከተማ ውስጥ ከተለዩ ተቋማት ውጭ የሚገኙ ማነኛውም የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዝግ ሆኖ እንዲቆዩ በወሰነው ውሳኔ መሰረት ጀግናውና ትዛዝ ዐክባሪው ማህበረሰባችን መመሪያውን ተቀብሎ የአላንዳች መሸራረፍ ተግባራዊ ሲያደርግ ቆይቷል።

የደጋዳሞት ብርጌድ ስራ አስፈፃሚ አባላትም የአዋጁን ተፈፃሚነትና የአስገኘውን ውጤት በጥልቅ በመገምገም ከዛሬ ማለትም ከጥር30/2017 ዓ/ም ጀምሮ ሁሉም የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተለመደውን አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ ወስኗል።

2,አዕምሯቸውን ለከርሳቸው ህሊናቸውን ለኪሳቸው ለአከራዩ ባንዳዎች በሙሉ:_ አገዛዙን በካድሬነት ለማገልገል ተስማምታችሁ የሹመት ደብዳቤ የተቀበላችሁ ካድሬዎች፣
ሚሊሻ፣ አድማ በታኝ፣ፖሊስ እንዲሁም ደግሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የጠላትን እኩይ ሴራ ተረድታችሁ በወገናችሁ ላይ ላለመተኮስ ከልባችሁ አምናችሁ ከጠላት የስምሪት ቀጠና ባጭር ጊዜ ውስጥ በመውጣት የወገን ሀይልን ብትቀላቀሉ የትኛውንም አይነት አካላዊና ስነልቦናዊ ጥቃት እንደማይደርስባችሁ ለማሣወቅ እንወዳለን።

ይህንን ትዕዛዝ ተላልፎ በተገኘ ማነኛውም ግለሰብ ላይ የተለመደና የምታውቁትን አይነት እርምጃ ከመውሰድ ወደሗላ እንደማንል ለማሳሰብ እንወዳለን

በመጨረሻም በደጋ ዳሞት ወረዳ ስር ለምትገኙ ማነኛውም የጦር መሳሪያ ባለቤት ለሆናችሁ መንግስት ሰራተኞች በሙሉ:- የአገዛዙ ሀይል በአውደ ውጊያ  ውሎዎች ላይ የተማረኩበትን መሳሪያዎች ለማካካስ ሲል የተመዘገበ የጦር መሳሪያ ያላቸውን መንግስት ሰራተኞች ደመወዝ በመከልከል መሳሪያቸውን ካላስገቡ በስተቀር ደመወዝ እንደማይከፈላቸው መመሪያ አውርዷል።

ይህን መመሪያ ተከትሎ መሳሪያውን ለጠላት በሚያስረክብ ማነኛውም ግለሰብ ላይ አስፈላጊውን እርምጃ የምንወስድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

አዲስ ትውድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ
🗣የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ክፍል!

Показано 20 последних публикаций.