አስቀድመን ጥያቄ ባቀረብነው መሰረት የደረሱንን ቪዲዮዎችን እና በጉዳዩ ዙሪያ ያሉ ሌሎችን የመረጃ ምንጮችን ዋቢ አድርገን የሚከተለውን የእይታ ካርታ አዘጋጅተናል።
ከካርታው መመልከት እንደሚቻለው የታየው አካል በኢትዮጵያ ደቡብ እና ደቡበ ምዕራብ ክፍል አቋርጦ ወደ ኬንያ ሰሜናዊ ግዛት እንደገባ መመልከት ይቻላል። በሕዋ አካሉ ምንነት ላይ ያገኘነውን ተጨማሪ ማብራሪያ ከጥቂት ደቂቃዎችን በኋላ እናጋራለን።
መረጃዎችን ላጋራችሁን በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።
@officialesss