ከመስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ
ከመስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ
እናቴን ልቀበል ከጌታዬ
ሀዘኔን እንድረሳው ጭንቀቴን
አማኑኤል ሰጠኝ መጽናኛዬን
አማኑኤል ሰጠኝ መጽናኛዬን
እርሷ ባለችበት ጌታ ደግሞ አለ የእናቱን ምልጃ እየተቀበለ
በክንዶቿ ታቅፎ ታዝሏል በጀርባዋ
እርሱ ይታረቃል ስለ ልመናዋ
የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል
ቆምኩኝ ቀራኒዬ አንችን ልቀበል 2×
ቀራንዬ የሄደ መስቀሉ ስር ያለ
ከማይቀበሉት ካይሁድ የተለየ
ታላቃን ስጦታ ከርሱ ይቀበላል
ማርያም ንፅይት ድንግል ሳአሊለነ ይላል
የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል
ቆምኩኝ ቀራኒዬ አንችን ልቀበል 2×
በተጋድሎ አይደለም በብዙ ትሩፋት
በብርታት አይደለም በእውቀትም ብዛት
ምታስፈልገኝን የሰጠኝ ጌታ ነው
ክብሯን መናገሬ ለራሴም ክብር ነው
የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል
ቆምኩኝ ቀራኒዬ አንችን ልቀበል 2×
እናታችን ጽዮን ሰው ሁሉ ይላታል
ልኡል መስርቷታል ሰው ተወልዶባታል
ጌታዬ ኢየሱስን አምላኬ ነው ያላለ
እናቱ እንድትሆነው እርሱ መች ታደለ
የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል
ቆምኩኝ ቀራኒዬ አንችን ልቀበል 2x
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
☑️ሼር ይደረግ
#share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@ort_mezmurr
@ort_mezmurr
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
ከመስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ
እናቴን ልቀበል ከጌታዬ
ሀዘኔን እንድረሳው ጭንቀቴን
አማኑኤል ሰጠኝ መጽናኛዬን
አማኑኤል ሰጠኝ መጽናኛዬን
እርሷ ባለችበት ጌታ ደግሞ አለ የእናቱን ምልጃ እየተቀበለ
በክንዶቿ ታቅፎ ታዝሏል በጀርባዋ
እርሱ ይታረቃል ስለ ልመናዋ
የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል
ቆምኩኝ ቀራኒዬ አንችን ልቀበል 2×
ቀራንዬ የሄደ መስቀሉ ስር ያለ
ከማይቀበሉት ካይሁድ የተለየ
ታላቃን ስጦታ ከርሱ ይቀበላል
ማርያም ንፅይት ድንግል ሳአሊለነ ይላል
የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል
ቆምኩኝ ቀራኒዬ አንችን ልቀበል 2×
በተጋድሎ አይደለም በብዙ ትሩፋት
በብርታት አይደለም በእውቀትም ብዛት
ምታስፈልገኝን የሰጠኝ ጌታ ነው
ክብሯን መናገሬ ለራሴም ክብር ነው
የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል
ቆምኩኝ ቀራኒዬ አንችን ልቀበል 2×
እናታችን ጽዮን ሰው ሁሉ ይላታል
ልኡል መስርቷታል ሰው ተወልዶባታል
ጌታዬ ኢየሱስን አምላኬ ነው ያላለ
እናቱ እንድትሆነው እርሱ መች ታደለ
የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል
ቆምኩኝ ቀራኒዬ አንችን ልቀበል 2x
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
☑️ሼር ይደረግ
#share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@ort_mezmurr
@ort_mezmurr
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻