Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
..የክብር ባለቤት የሆነ የሁሉ ገዢ፤ ዓለምን ሁሉ በእጁ መዳፍ የያዘ መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም በግርግም እንደተራ መጻተኛ የተወለደበት እለት ነው።የፍጥረት ሁሉ የደስታው ቀን.....
አርበኝነት=የአርብ ሰውነት ነው።
አርበኝነት ሀገር ወዳድነት፣ታዛዥነት፣ትሁትነት፣አገልጋይነት፣ጽናተኝነት አርበኝነት የሀቅ ሰውነት ነው።
የአርቡ ሰው ክርስቶስ ለሀቅ፣ለእወነት እና ለሰው ልጅ ነጻነት እስከ መስቀሉ ጫፍ ዋጋ አንደ ከፈለልን👇
እኛም የአርቡን ሰው ስም መጠሪያችን ያደረግን አርበኞች እኛም ዋጋ ከፍለን ሕዝባችንን ከዚህ ሰይጣናዊ ስርዓት ነጻ ማውጣት ይገባናል።
ይህ ገዳይ ስርዓት ጠላት አድርጎ ከተነሳባቸው ነገሮች አንዱ ኦርቶዶክሳዊነት ነው።ማሳያውም የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ፣የክርስቲያኖች ጅምላ ግድያ፣ተተኪ ደቀመዛሙርትን በየጉባኤ ቤቱ መጨፍጨፍ፣ሐሰተኛ ነቢያት እና አጥማቂዎች ቤተክርስቲያንን ሲዘልፉ እና ሲያዋርዱ ማበረታታት፣ያለ ሥርዓትና ቀኖና ሲኖዶስን እየከፈለ ጳጳሳትን መሾሙ..ከሕዝብ የተሰወረ አይደለም፣እነኚህ ከተፈጸሙት ነገሮች ኢምንት ናቸው።
ስለዚህም ይህ መዋቅራዊ ጥቃት ያለ ሥርዓት ለውጥ አይቆምምና ሙስሊም ክርስቲያኑ ተባብሮ ይህን ገዳይ ስርዓት በማስወገድ ለሕዝብ እና ለሀገር የሚበጅ መንግስታዊ ስርዓት መገንባት ይገባዋል።ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየአለበት በሚችለው ወደ ትግል ሜዳ አንዲቀላቀል ጥሪ እናቀርባለን።
በድጋሚ በየበረሃው ለምተገኙ አርበኞች እና ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም ከደረሳችሁ።አምላካችን የሀገራችንን እና የሕዝባችንን መከራ ያሳጥርልን።ዋጋ ለከፈሉ ወንድሞቻችን የሰማዕትንት ክብርን ይስጥልን።
አርበኛ ሳሙኤል ባለድል(የአማራው ፋኖ በጎንደር ወታደራዊ አዛዥ እና ም/ሰብሳቢ
@orthodoxyhumanity