Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የብልጽግናው ሥርዓት በዓለም ላይ ያሉ አሉታዊ ሪከርዶችን በመሰባበር ሀገራችንን ለዚህ ደረጃ..‼️‼️
በአለም ላይ ካሉ እጅግ ደካማ እና መጥፎ ስርአተ መንግስት በፅንፈኛው ጠባብ ጠ/ሚር የምትመራው ኢትዮጵያ ስርአተ መንግስት መሆኑ አሁን አለም አውቆታል ።
ከአለምአቀፍ የመረጃ ዳታዎች ብዙውን ጊዜ በማሰባሰብ ነባራዊ ደረጃዎችን በማሳወቅ የሚታወቀው እና ከ 2.7 ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያለው የሶሻል ሚዲያ ባለሞያ እውነታውን ሊያሳውቀን ችሏል ።
ይህንን ያበቃለት ደካማ ስርአት በሁሉም ረድፍ ሁሉም በድርሻው የመታገል ኃላፊነት አለበት ።